By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማሪያም ሃላፊነት ስር ሁለት የትግራይ ክለቦች ወረዱ።
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎዜናዎችመቐለ 70 እንደርታ

በአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማሪያም ሃላፊነት ስር ሁለት የትግራይ ክለቦች ወረዱ።

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 8 months ago
Share
SHARE

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
መቀለ 70 እንደርታ አራተኛው ወራጅ ክለብ ሆኗል።

ወልዋሎ አዲግራት ስሁል ሽረና አዳማ ከተማ ቀድመው የወረዱ ሲሆን መቀለ 70 እንደርታ በኢትዮ ኤሌክትሪክ 1ለ0 ተሸንፎ ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱ ተረጋግጧል።

ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ሃላፊነት ተረክቦ ወልዋሎን ቢይዝም ወራጅ ከመሆን ያላተረፈው አሰልጠኝ ጸጋዬ መቀለ 70 እንደርታን ከአሰልጣኝ ዳንኤል ጸሃዬ እጅ ተረክቦ በአንድ አመት ውስጥ ሁለቱንም ክለቦች ያወረደ አሰልጣኝም ሆኗል።

ሶስቱ የትግራይ ክለቦች በአስተዳደራዊ ውሳኔ ወደ ውድድሩ ቢመለሱም በደንብ ተዘጋጅቸውና ጠንካራ ተፎካካሪ የሚያደርጓቸውን ተጨዋቾች ሳያስፈርሙና ሳይዘጋጁ መምጣታቸው ጎድቷቸዋል። የሊጉን ዋንጫ ካነሱ 10 ክለቦች መሃል አንዱ የሆነው መቀለ 70 እንደርታ ወደታችኛው ሊግ መውረዱ ደጋፊዎቹን አሳዝኗል።

- ማሰታውቂያ -

ከፍተኛ በጀት በሚያስፈልግበት ጊዜ በጋዜጠኛ ኤፍሬም የማነ ኢ.ዋይ ፕሮዳክሽን ተቋም በተዘጋጀውና ስፖርት ለሰላም ስፖርት ለሀገር አንድነት በሚል መርህ ከጦርነት ማግስት ከመፍረስ ለማዳን ክለቦቻችንን እንታደግ በሚል መሪ ቃል ለትግራይ ክለቦች የገቢ መሰባሰቢያ መርሃግብር በሸራተንና በስካይ ላይት ሆቴሎች ካካሄደ አንድ ዓመት ቢሞላውም ቃል የተገባው ገንዘብ በሚገባ አለመሰብሰቡና ቃላቸው አለመተግበሩ ቡድኖቹ በአግባቡ በፋይናንስም ባለመጠናከራቸው እንደማሳያ ተደርጎ ተወስዷል። በዚህ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ዙሪያ የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ሂደቱን በተመለከተ ለሀገሪቱ የመገናኛ ብዙሃን በሙሉ በይፋ በቅርቡ መግለጫ እንደሚሰጡም ለሀትሪክ አሳውቀዋል።

በዘንድሮ ውጤት መሰረት በ2018 እግርኳስ ወዳዱ የትግራይ ስፖርት ቤተሰብ የክልሉ ክለቦች የሌሉበት ፕሪሚየር ሊግ ለማየት መገደዳቸው አሳዛኝ ሆኗል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ ይገባኛል ሲል ጠየቀ
Next Article የቅዱስ ጊዮርጊስ ማልያ የድል ማልያ ነው ይሄን ማልያ መልበስ የአሸናፊነት ስሜት መላበስ ነው !! ሀብታሙ ጉልላት

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ አ.ዩ የፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ነጥቡን አስመዘገበ፡፡

Muluken Tesfaye By Muluken Tesfaye 8 years ago
አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ለ29 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ
ድሬዳዋ ከተማ “ተበድያለሁ” ሲል ምሬቱን አሰምቷል።
አዲስ አበባ ኢንጂነር ሃ/የሱስን መረጠች
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መቐለ 70 እንደርታ ላይ የቅጣት ውሳኔ እስተላለፈ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?