By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ ይገባኛል ሲል ጠየቀ
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ

ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ ይገባኛል ሲል ጠየቀ

fitsum Wadu
fitsum Wadu 9 months ago
Share
SHARE

 

የወላይታ ድቻ እግር ኳስ ክለብ ካደረገው አስቸኳይ የቦርድ ስብሰባ በኋላ ባለ አምስት ነጥብ መግለጫ አውጥቷል።

በኢትዮጵያ ዋንጫ ቡድኑን ለመደገፍ ከወላይታ ወደ አዲስ አበባ በለሊት የተጓዙ ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም ባለመግባታቸው ቦርዱ ይቅርታ ጠይቋል።

በተጨማሪም ቡድኑ ከሲዳማ ቡና ጋር በገለልተኛ ሜዳ በአዲስ አበባ ለመጫወት ለፌዴሬሽኑ ጥያቄ አቅርቦ ጥያቄው ተቀባይነት አግኝቶ  ውድድሩ ሊደረግ ቀን ተቆርጦለት እና ባልተጠበቀ ሁኔታ በዕለቱ ጨዋታው በዝግ እንዲካሄድ በመጨረሻ ሰዓት በተላለፈ ውሳኔ መሰረት በክለቡ ደጋፊዎች ላይ የደረሰውን እንግልት እና ሞራል ለፌዴሬሽኑ እና ለሊግ ካምፓኒው ማቅረቡን ቦርዱ የገለፀ ሲሆን ደንቦቹ እንዲታዩ እና ሕጋዊ ወሳኔ እንዲሰጥ መጠይቁን አስታውቋል።

- ማሰታውቂያ -

ቡድኑ በጨዋታው የገሀድ ስህተቶች ተፈፀሙብኛል ያለ ሲሆን ከነዚህም መሀከል :- በሊግ ካምፓኒው ተቀተው ቅጣት ላይ የነበሩ ተጨዋቾች ተሰለፈው ተጫውተዋል ፤ የገባ ጎል ከጨዋታ ውጭ ነው ተብሎ ተሽሮብናል ፤ የፍፁም ቅጣት ምት ተከልክለናል እንዲሁም በተደጋጋሚ በዳኞች በደል ደርሶብናል በማለት የገለፀ ሲሆን ቦርዱም የቀረበውን መረጃ እና ማስረጃ በመከታተል ወሳኔ እንዲሰጥ ጠይቋል።

እንዲሁም ኢትዮጵያ እግር ኳስ ደንብ በመጣስ ያልተገቡ ተጨዋቾች በማሰለፍ በተጨማሪም ወደማይመለከተው መደበኛ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመውሰድ ከተጠያቂነት ለማመለጥ ሙከራ በማድረጋቸው እና በኢትዮጵያ ዋንጫ በማጫወታቸው በህገወጥ መንገድ ዋንጫውን በመወሰዳቸው አግባብ አለመሆኑን ተረድቶ ፌዴሬሽኑ ዋንጫውን እንዲመልስ እንጠይቃለን ሲልም ክለቡ ጠይቋል።

በመጨረሻም በነዚህ ጉዳዮች ላይ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ ማይሰጥ ከሆን እስከ ዓለም አቀፍ የስፖርቱ ፍርድ ቤት እንደሚወስደው ክለቡ አሳስቧል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሰባት ተጫዋቾች የአንድ ጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው ከክለብ ደሞ ሀዋሳ ከተማ የአምስት ሺ ብር ቅጣት እንዲከፍል ተወስኗል።
Next Article በአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማሪያም ሃላፊነት ስር ሁለት የትግራይ ክለቦች ወረዱ።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ11ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Fitsum Nigusse By Fitsum Nigusse 2 months ago
ሀላባ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ
አንጋፋው ተከላካይ ወልቂጤ ከተማን ተቀላቅሏል !!
ፋሲል ከነማ የተጫዋቾቹን ዉል አራዝሟል!!
ቅ/ጊዮርጊስ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?