የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
1. በፍቃዱ አለማየሁ(ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ኢትዮጵያ ቡና – ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ – ኢትዮጵያ ቡና
- ስሁል ሽረ – ኢትዮጵያ ቡና
- መቐለ 70 እንደርታ-ኢትዮጵያ ቡና
- ኢትዮጵያ ቡና – ቅዱስ ጊዮርጊስ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ፡፡
2. በረከት ካሌብ (ኢትዮጵያ መድን ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ሀዲያ ሆሳዕና – ኢትዮጵያ መድን
- ኢትዮጵያ መድን – ድሬደዋ ከተማ
- ሃዋሳ ከተማ – ኢትዮጵያ መድን
- ኢትዮጵያ ቡና – ኢትዮጵያ መድን
- ኢትዮጵያ መድን – ሀዲያ ሆሳዕና
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት I ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
- ማሰታውቂያ -

3. አሊ ሱሌማን (ሃዋሳ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ወላይታ ድቻ – ሃዋሳ ከተማ
- ፋሲል ከነማ – ሃዋሳ ከተማ
- መቐለ 70 እንደርታ-ሃዋሳ ከተማ
- ሃዋሳ ከተማ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ባህርዳር ከተማ- ሃዋሳ ከተማ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
4. ቸርነት ጉግሳ (ባህርዳር ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ወልዋሎ አዲግራት – ባህርዳር ከተማ
- ባህርዳር ከተማ – አዳማ ከተማ
- ኢትዮ ኤሌትሪክ-ባህርዳር ከተማ
- ባህርዳር ከተማ – ፋሲል ከነማ
- ባህርዳር ከተማ – ሐዋሳ ከተማ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
5. ደስታ ደሙ (ሲዳማ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ሲዳማ ቡና – ሃዋሳ ከተማ
- ሲዳማ ቡና – ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ሲዳማ ቡና -ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ሲዳማ ቡና – ወላይታ ድቻ
- ሲዳማ ቡና- አርባምንጭ ከተማ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
6. ሰለሞን ወዴሳ (ሃዋሳ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ፋሲል ከነማ – ሃዋሳ ከተማ
- ሃዋሳ ከተማ – ወላይታ ድቻ
- ሃዋሳ ከተማ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ሃዋሳ ከተማ – ፋሲል ከነማ
- ባህርዳር ከተማ – ሐዋሳ ከተማ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
7. ተስፋዬ መላኩ (ወላይታ ድቻ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- መቻል – ወላይታ ድቻ
- ወላይታ ድቻ – ፋሲል ከነማ
- አዳማ ከተማ – ወላይታ ድቻ
- ወላይታ ድቻ – መቻል
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ወላይታ ድቻ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
8. ሃዋሳ ከተማ ክለቡ ከባህርዳር ከተማ ጋር ባደረገው የ35 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሃዋሳ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ፈቃደስላሴ ደሳለኝ
- አሊ ሱሌማን
- ብሩክ ታደለ
- ሰለሞን ወዴሳ
- ምንተስኖት እንድሪያስ
በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000/አምስት ሺ/እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡


