By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮከብ ዕጩዎች ይፋ ሆኑ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮከብ ዕጩዎች ይፋ ሆኑ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 9 months ago
Share
SHARE

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ፣ ምርጥ ግብ ጠባቂ እና ምርጥ ተስፈኛ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ሆነዋል።

በኮከብ ተጫዋች ዘርፍ ሻምፒዮኑ ኢትዮጵያ መድን ሶስት ተጫዋቾችን አስመርጧል።

ሀይደር ሸረፋ ፣ ዳዊት ተፈራ እና መሐመድ አበራ በዕጩ ዝርዝሩ የተካተቱ የኢትዮጵያ መድን ተጫዋቾች ናቸው።

ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስመርጥ ራምኬል ጀምስ እና ዲቫይን ዋቹኩዋ ተካተዋል።

- ማሰታውቂያ -

የሀዋሳ ከተማው አሊ ሱሌማን እና የመቻሉ ሽመልስ በቀለ በዕጩ ዝርዝሩ መካተት የቻሉ ተጫዋቾች ናቸው።

በምርጥ ግብ ጠባቂ ዘርፍ ደግሞ የኢትዮጵያ መድኑ አቡበከር ኑራ ፣ የኢትዮጵያ ቡናው ዳንላድ ኢብራሂም እና የባህርዳር ከተማው ፔፔ ሰይዶ ተካተዋል።

በዓመቱ ምርጥ ተስፈኛ ተጫዋች ዘርፍ ስድስት ተጫዋቾች በዕጩነት ሲቀርቡ የኢትዮጵያ መድኑ በረከት ካሌብ ፣ የኢትዮጵያ ቡናው ይታገሱ እንዳለ ፣ የቅዱስ ጊዮርጊሱ ሔኖክ ዮሐንስ ፣ የባህርዳር ከተማው ሔኖክ ይበልጣል እና የመቀሌ 70 እንደርታው ዘረሰናይ ብርሀኑ ተመርጠዋል።

የሊጉ ተከታታዮች እስከ ሰኔ 13 ድረስ ድምፅ መስጠት እንደሚችሉ ተገልጿል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ቻላቸው መንበሩ፣ ዳንኤል ደምሴ እና ዋሳዋ ጄኦፍሪ የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጥሎባቸዋል
Next Article ሰባት ተጫዋቾች የአንድ ጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው ከክለብ ደሞ ሀዋሳ ከተማ የአምስት ሺ ብር ቅጣት እንዲከፍል ተወስኗል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ሊለወጥ ይሆን ?

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 5 years ago
ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና የአመቱን የመጨረሻ ጨዋታቸዉን በድል አጠናቀዋል !!
የጨዋታ ዘገባ | መቻል የሊጉን መሪ ማሸነፍ ችሏል
አህመድ ረሽድ (ሽሪላዉ) ወደ መከላከያ አምርቷል !!
eeeee
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?