ወልዋሎ

201 መጣጥፎች
መቻልኢትዮጵያ ንግድ ባንክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ንግድ ባንክ እና መቻል ባለ ድል ሆነዋል

በሀዋሳ ዩኒቨርሰቲ ስታዲየም በተደረጉ የሳምንቱ መባቻ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል በድል አጠናቀውበታል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ ተመጣጣኝ አጀማመር በነበረው...

ወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

ሪፖርት | ፋሲል እና ድሬዳዋ የሊጉን የመጀመሪያ ድል አስመዝግበዋል

የሊጉ የሁለተኛ ቀን የሀዋሳ ሁለት ጨዋታዎች አፄዎቹን እና ብርቱካናማዎቹን ባለ ድል በማድረግ ተጠናቀዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ 0-2 ፋሲል ከነማ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የዕለቱ ቀዳሚ...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናወልዋሎዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ሜዳቸውን በድል አሟሽተዋል

በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በተደረጉ ሁለት የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና ወልዋሎን ሀዋሳ ከተማ ደግሞ ድሬዳዋን በመርታት ዓመቱን በድል ጀምረዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ 1-4 ሲዳማ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ዓዲግራት ተከላካይ አስፈርሟል!

የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወጋየው ቡርቃ ወደ ውልዋሎ ከስምምነት ደርሷል ። ወጋየሁ በ 2017 ዓ.ም በደሴ ከተማ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ችሏል

መቐለ 70 እንደርታወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማሪያም ሃላፊነት ስር ሁለት የትግራይ ክለቦች ወረዱ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቀለ 70 እንደርታ አራተኛው ወራጅ ክለብ ሆኗል። ወልዋሎ አዲግራት ስሁል ሽረና አዳማ ከተማ ቀድመው የወረዱ ሲሆን መቀለ 70 እንደርታ በኢትዮ...

አርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ከአትዮጵያ መድን ያለውን የነጥብ ልዩነት ያጠበበትን ወሳኝ ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ31ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። የዕለቱ እንዲሁም የሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው ጨዋታ የሊጉ መሪ...

ሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ76 ቀናት ሀድያ ሆሳዕና ደግሞ ከ53 ቀናት በኋላ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታዎች ዛሬ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ተደርገው በተመሳሳይ የ3 ለ 1 ውጤት ተጠናቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ ሀድያ...

ወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ አዲግራት ከከፍተኛ ደመወዝ ተከፋዩ ጋር በስምምነት ተለያዩ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ወልዋሎ አዲግራት በክረምቱ ካስፈረመው ተከላካይ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየቱ ተሰማ። ወጣቱ የመሐል ተከላካይ ታዬ ጋሻው...