By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ ቡና ከአትዮጵያ መድን ያለውን የነጥብ ልዩነት ያጠበበትን ወሳኝ ድል አሳክቷል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናወልዋሎዜናዎችአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ መድህን

ኢትዮጵያ ቡና ከአትዮጵያ መድን ያለውን የነጥብ ልዩነት ያጠበበትን ወሳኝ ድል አሳክቷል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 10 months ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ31ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል።

የዕለቱ እንዲሁም የሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው ጨዋታ የሊጉ መሪ ከተከታዩ ያለው የነጥብ ልዩነት የጠበበበት ውጤት ተመዝግቧል።

ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ላይ በርከት ባሉ ደጋፊዎቻቸው ታጅበው መሪው ኢትዮጵያ መድንን የገጠሙት ቡናማዎቹ 1 ለ 0 አሸንፈዋል።

- ማሰታውቂያ -

በ43ኛው ደቂቃ ላይ ዲቫይን ዋቹኩዋ ከማዕዘን ያሻገረውን ኳስ ተጠቅሞ አምበሉ ራምኬል ጀምስ ያስቆጠረው ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸናፊ ለማድረግ በቂ ሆኗል።

የነፃነት ክብሬው ቡድን ድሉን ተከትሎ ነጥቡን 54 በማድረስ ከመሪው እና ከዛሬ ተጋጣሚው ኢትዮጵያ መድን ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ስድስት አጥብቧል።

ቡድኑ የዛሬውን ጨዋታ ጨምሮ ያለፉትን አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች ምንም ግብ ሳያስተናግድ አሸንፏል።

በውድድር ዓመቱ አምስተኛ የሊግ ሽንፈትን ያስተናገደው ኢትዮጵያ መድን በነበረው 60 ነጥብ በመሪነት ቀጥሏል።

በቀጣይ ቀሪ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ መድን ከሲዳማ ቡና ፣ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ከመቻል ፣ ከሀድያ ሆሳዕና እና ከስሁል ሽረ ይጫወታል።

ኢትዮጵያ ቡና በበኩሉ ከወልዋሎ አዲግራት ፣ አርባምንጭ ከተማ ፣ መቀሌ 70 እንደርታ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይጫወታል።

በዕለቱ አስቀድሞ በከ9:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ደግሞ አርባምንጭ ከተማ መውረዱን ካረጋገጠው ወልዋሎ አዲግራት ጋር አቻ ተለያይቷል።

በጨዋታው ናትናኤል ሰለሞን ለወልዋሎ አዲግራት ታምራት ኢያሱ ደግሞ ለአርባምንጭ ከተማ ኳስ እና መረብን ያገናኙ ተጫዋቾች ናቸው።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article አምስት ተጫዋቾች የጨዋታ እና የገንዘብ ቅጣት ሲጣልባቸው ሶስት ክለቦችም ገንዘብ እንዲከፍሉ ተወስኗል!!
Next Article ፍሬው ኃይለገብርኤል የኡጋንዳ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
አፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግአፍሪካዜናዎች

ባምላክ ተሰማ የካፍ ቻምፕየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታን ይመራል

Mussie Girmay By Mussie Girmay 4 years ago
ሻሸመኔ ከተማ ከዝውውር ታገደ
የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ
Tsegaye KidaneMariam appointed Hadiya Hosaena head coach
​ስንብት | ወላይታ ድቻ መሳይ ተፈሪ ከሀላፊነታቸው አሰናበተ 
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?