በአራተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሀ ግብር ወልቂጤ ከተማን ከ ባህርዳር ሲያገናኝ ክትፎዎቹ አሸናፊነታቸውን ያስቀጠሉበትን ውጤት ይዘው ለመውጣት ችለዋል ። ወልቂጤ ከተማዎች ብልጫ...
ወላይታ ድቻን 2-1 በረታበት የዛሬው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮና ክለቡን ዘንድሮ ከድሬዳዋ ከተማ በመምጣት የተቀላቀለው ያሬድ ታደሰ ሁለቱን የድል ግቦች ሊያስቆጥር...
በአንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት መጀመሩ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ከረፋዱ አራት ስአት ላይ ኢትዮጵያ ቡናን እና በወልቂጤ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ...
ለወልቂጤ ከተማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው ግብ ጠባቂው ጀማል ጣሰው ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል። መረጃዎች ተጨዋቹ ከክለቡ አመራሮች ጋር በተፈጠረ የሃሳብ ልዩነት ለመለያየት በመስማማት...
ወልቂጤ ከተማ የፕሪ-ሲዝን ልምምዱን በባንኮች ሜዳ መስራት ጀምሯል “ከፕሪምየር ሊጉ የውድድር ፎርማት በመነሳት ያሉንን ልጆች ሁሉ ልንጠቀም ተዘጋጅተናል” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የኢትዮጵያ ፕሪምየር...
የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብን በፕሪምየር ሊግ ተሳትፎው እያሰለጠነ የሚገኘው ደግአረገ ይግዛው የመጪው ዓመት ቡድኑን ጠንካራ የሊጉ ተፎካካሪ ለማድረግ እና በሜዳ ላይ...
በእስር፣ በኮሮና ቫይረስ ወሬ የተፈተነውና ግን በጥንካሬው የዘለቀው የፍሬው ሰለሞን (ጣቁሩ) የእግር ኳስ ህይወት “ለምን እንደማልመረጥ ባላውቅም ብ/ቡድኑን በብቃት ማገልገል የምችልበት መቶ ፐርሰንት...
በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ወልቂጤ ከተማዎች አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ከመቀላቀል ባለፈ የተጫዋቻቸውን ውል በማራዘሙ ቀጥለዋል ። በአሁን ሰዓትም የሁለት ተጫዋቾቻቸውን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident