ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን ሲረታ ሸገር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክም ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል። መቻልን ከወልዋሎ ያገናኘው ቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ ያለ ጎል የተደመደመ...
ኢትዮጲያ ቡና ካለበት የፋይናንስ ቀዉስ ለማዉጣት ከቡናዉ ሴክተር የሚገኘዉ ገንዘብ መጨመር አለበት ተባለ። ኢትዮጲያ ቡና ስፖርት ክለብ ከረጅም አመታት ቆይታ በኋላ ዛሬ በቡና...
በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ቡናን ከምስረታው አንስቶ በተለያዩ ሀላፊነት ከአርባ አመት በላይ መርተው ከፕሬዝዳንትነት የለቀቁት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ምን አሉ ? "ኢትዮጵያ ቡና...
የግብ ዘቡ የመዲናይቱን ክለብ በድጋሚ ሊቀላቀል ነው። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ከሳምንት በፊት የቀድሞው ግብ ጠባቂያቸውን በረከትን አማረን ለማስፈረም ድርድር ቢያደርጉም...
ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያሰፋ ኢትዮጵያ ቡና እና ኤሌክትሪክ በበኩላቸው ወሳኝ ውጤትን አስመዝግበዋል። አዳማ ላይ የሊጉን መሪነት ሲዳማ ቡናን ብዙም ከላይ ካሉት ያልራቀውን...
የመስመር አጥቂው ሸምሰዲን መሐመድ ኢትዮጵያ ቡና አመራ። ከአራት አመት በፊት ከፋሲል ከነማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ላለፉት አመታት በፋሲል ከነማ መለያ በተለይ በተጠናቀቀው...
ከቡናማዎቹ ጋር ልምምድ እየሰራ የሚገኘው የግብ ዘቡ ክለቡን በይፋ ሊቀላቀል ተቃርቧል። በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስልጠናውን ከጨረሰ በኋላ በሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ውስጥ በመጫወት...
ቡናማዎቹ ሁለተኛውን የአጋማሹን ዝውውር ፈፅመዋል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች አጥቂው ቢኒያም ጌታቸውን ወደ ስብስባቸው አካተዋል። የቀድሞው የአክሱም ከተማ ፣ ሀምበሪቾ ፣...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident