ኢትዮጵያ ቡና

441 መጣጥፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

መቻል የሊጉን መሪነት ሲረከብ ፤ ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

* በአስራ ዘጠነኛው ሳምንት የመጀመሪያ መርሐግብር መቻል በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ ግብ ወላይታ ዲቻን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በትላንትናው ዕለት በድንገት ህይወቱ ላለፈዉ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰባዊ ሩጫ ግንቦት ላይ ይካሄዳል ተባለ

" ምንም መልካም ነገር ብንሰራ ሌቦች መባላችን አይቀርም በኛ በኩል ግን ህግን ተከትለን የደጋፊዎቻችንን ክብር ለመጠበቅ ጥረት አድርገናል" አቶ ገዛኧኝ ወልዴ / የኢትዮጵያ...

ሀምበሪቾ ድራሜባህርዳር ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ፤ አዳማ ከተማም ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !!

የጣና ሞገዶቹ ሶስቱ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች ባስቆጠሩት ግብ ተጋጣሚያቸዉን ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል ። ቀን 10 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከወራት በኋላ ሐምሌ 12 ሸገር ደርቢ በአሜሪካ ይደረጋል !

● ሱራፌል ዳኛቸዉ የሶስት አመት ኮንትራት ከአሜሪካዉ ክለብ ጋር ተፈራርሟል !! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የዲሲ ዩናይትድ ይፋዊ የመግባቢያ ስምምነት የፊርማ ስነ...

ሀምበሪቾ ድራሜአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቡናማዎቹ ከተከታታይ ሶስት ጨዋታ በኋላ አቻ ሲወጡ ፤ ኢትዮጵያ መድን አሁንም ባለማሸነፍ ጉዞዉ ቀጥሏል !!

በ15ተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ላይ ባለ ሜዳዉ ክለብ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን መርሐግብራቸዉን አድርገዉ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሸገር ደርቢ በዱባይ….

*....አዲስ አበባ ድሬዳዋ ሀዋሳ...አሁን መካከለኛ ምስራቅ በታላቅ ጉጉት የሚጠበቀው የቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና የሸገር ደርቢ ከቀናቶች በኋላ ዱባይ ላይ ይካሄዳል ተባለ። ከ29 አመት...