አፍሪካ

182 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካዜናዎች

የፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ የመኪና አደጋ ደረሰበት !

ያለፉት ዓመታት የ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ግብ ሲጠብቅ የቆየው ፓትሪክ ማታሲ የመኪና አደጋ እንደ ደረሰበት የተለያዩ የአፍሪካ መገናኛ ብዙሀን እየዘገቡ ይገኛሉ...

አፍሪካዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ቅሬታ ቀረበበት !

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በትላንትናው ዕለት በ ኤም ሲ አልጀርስ እና ዋይዳድ መካከል የተካሄደውን የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ መምራት ችለዋል ።...

አፍሪካኬንያ ፕሪሚየርዜናዎች

የኬንያ ሊግ ተጫዋቾች ኮቪድ ክትባት እንዲከተቡ ተወሰነ !

የቤትኪንግ ኬንያ ፕርሚየር ኪግ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በሀገሪቱ ለሶስተኛ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ በስፋት መንሰራፋቱን ተከትሎ በሀገሪቱ ስፖርታዊ ክንውኖች እንዲቋረጡ ኡሁሩ ኬንያታ ማሳወቃቸው ይታወቃል...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎች

” ዋልያዎቹ በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ከተሳታፊነት በዘለለ ጠንካራ ተፎካካሪ እንደሚሆኑ እተማመናለው ” ሰርጆቪች ሚሉቲን ሚቾ

በፈረሰኞቹ ቤት በነበራቸው ቆይታ ስኬታማ በሚባል ጊዜያቸው የሚታወሱት እና በሁሉም የስፖርት አፍቃሪያን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ሰርጆቪች ሚሉቲን ሚቾ የዋልያዎቹን ወደ አፍሪካ...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዋልያዎቹዜናዎች

አቢጃን ላይ አዲስ ታሪክ እናፅፋለን” “የኮትዲቯር ተጨዋቾች መጎዳት ለእኛ ጥቅም የለውም፤ ሁሉም ባሉበት አሸንፈን ማለፍ ነው የምንፈልገው” አቡበከር ናስር

"አቢጃን ላይ አዲስ ታሪክ እናፅፋለን" "የኮትዲቯር ተጨዋቾች መጎዳት ለእኛ ጥቅም የለውም፤ ሁሉም ባሉበት አሸንፈን ማለፍ ነው የምንፈልገው" አቡበከር ናስር የኢትዮጵያ ብ/ቡድን የማዳጋስካር አቻውን...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዜናዎች

ኮትዲቯር ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፏን አረጋግጣለች !

በዋልያዎቹ ምድብ የሚገኙት ዝሆኖቹ በምድቡ በመጨረሻ ደረጃ ላይ የምትገኘውን ኒጀር 3 ለ 0 በማሸነፍ ወደ አፍሪካ ዋንጫው አልፈዋል ። • የኒጀር ብሔራዊ ቡድን...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዜናዎች

ኮትዲቯር ወሳኝ ተጫዋቿ ከዋልያዎቹ ጨዋታ ውጪ ሆነ

አሁን ይፋ በሆነ መረጃ በዋልያዎቹ ምድብ ውስጥ የሚገኙት ኮትዲቯር ወሳኝ ተጫዋች የሆነው ጀርቪንሆ ከ ኒጀር እና ዋልያዎቹ ጨዋታ ውጪ መሆኑ ተረጋግጧል ።  ...

AFCON Qአፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎች

የዋልያዎቹ ጨዋታ የታዳሚያንን ቁጥር ካፍ አሳወቀ !

ካፍ ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መረጃ በዚህ ሳምንት በሚካሄዱ የ አህጉሪቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ላይ የደጋፊዎችን ቁጥር ወስኗል ። በዚህም መሰረት በነገው ዕለት...