በአስራ አራተኛዉ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ የአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ቡድን ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ መርሐግብራቸዉን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አገባደዋል ።...
👉 አመራሮቹ ዝምታን መርጠዋል... ወልቂጤ ከተማ ደመወዝ ከከፈለን አምስት ወር አልፎናል ከዚህ በኋላ አንታገስም ያሉ በርካታ ተጨዋቾች ከሆቴል መውጣታቸው ታውቋል። ክለቡ ኢትዮጵያ ቡናን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ በቀዳሚነት የተደረገው የአዳማ ከተማና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ ያለግብ አቻ ተጠናቋል ። ከጨዋታው በኋላ አስተያየቱን የሰጠው...
በ2016 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀዳሚ ጨዋታ በከተማው ላይ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመክፈቻ ጨዋታውን ያደረገው አዳማ ከተማ 0 - 0 ተለያይቷል ።...
የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ወጣት ኮከብ ተጨዋች ተብሎ የተመረጠው ዮሴፍ ታረቀኝ በግብጹ አረብ ኮንትራክተር የሙከራ ዕድል ተሰጥቶት ዛሬ ለሊት 11 ሰአት ወደ...
በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እየተመሩ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾቻቸዉን ዉል እያደሱ የሚገኙት አዳማ ከነማዎች ለ2016...
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች የመጀመሪያ ፈራሚያቸዉ አግኝተዋል። ሲዳማ ቡናዎች የሀዋሳ ከተማ የተስፋ ቡድን ፍሬ የሆነዉን እንዲሁም በሀዋሳ ከተማ ዋናዉ ቡድን...
አዳማ ከተማ በቀድሞ በክለቡ ተጫዋቾች ዮሴፍ ዩሐንስ እና የቀድሞዉ የክለቡ ሀኪም በነበረዉ አቶ ዮሐንስ ጌታቸው በቀረቡበት አቤቱታዎች ምክንያት የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፎበታል። በአሁን ወቅት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident