By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: “በምንፈልገው ደረጃ ባይሆንም መጥፎ የሚባል አይደለም” አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችኢትዮጵያ ንግድ ባንክአዳማ ከተማ

“በምንፈልገው ደረጃ ባይሆንም መጥፎ የሚባል አይደለም” አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 2 years ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ በቀዳሚነት የተደረገው የአዳማ ከተማና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ ያለግብ አቻ ተጠናቋል ።

ከጨዋታው በኋላ አስተያየቱን የሰጠው የኢትዮጵያ ንግድ ባንኩ አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የመጀመሪያ የሊጉ ጨዋታቸው ባሰቡት ልክ ባይሆንን መጥፎ አይደለም ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል ።

“ማንኛውም አሰልጣኝ ወደ ሜዳ ሲገባ ለማሰሸነፍ ነው ። እንደ አዲስ ቡድን በምንፈልገው ደረጃ ባንሆንም ግን መጥፎ የሚባል አይደለም ። አጀማመራችን ውስጥ ቀስ በቀስ ወደ ሪትም ውስጥ ለመግባት እየሞከርን የግብ ዕድሎችንም ባሰብነው መልኩ ለመፍጠር እየሞከርን ነበረ ግን ሳንጠቀምባቸው ቀርተናል ።
እንደ ቡድን መሻሻል ያለባቸው ያየናቸው በቀጣይ ማስተካከል ያሉብን መሻሻል ያለባቸው ነገሮች አሉ እነሱን በቀጣይ አሰትካክለን የተሻለ ለመሆን እንጥራለን ።”

- ማሰታውቂያ -

አሰልጣኙ አክሎም በጨዋታው ላይ የተመለከተውን የቡድኑን ጠንካራ እና ደካማ ጎንም እንዲህ ገልፆታል ።
“እኛ በግለሰብ ላይ አልያም የሆነ ዲፓርትመንት ላይ ሳይሆን እንደ ቡድን ነው መጫወት የምንፈልገው ። ስለዚህ ሁሉም ቦታ ላይ ከዚህ የተሻለ በኳስ አጀማመር ፤ መሀል ለይ እንዲሁም በማጥቃት ሶስተኛ ዞን ላይ በቁጥር መብዛት ፤ ሰው ሜዳ ላይ የተሻለ የኳስ ቁጥጥር ብልጫ መውሰድ መ የተሻለ የግብ ዕድል መፍጠር ከዚህ የተሻለ አሻሽለን ለመቅረብ ነው የምንሰራው ።”

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article “የአዘጋጅ ከተማ ክለቦች በሜዳቸው ነጥብ የሚጥሉበትን ልማድ እኛ እንቀርፋለን ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ
Next Article ሲዳማ ቡና ጋናዊ የመስመር አጥቂ በይፋ አስፈርሟል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችቃለመጠይቅስዩም ከበደ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ እንደዋዛ የሚገኝ አይደለም ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፌበታለው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ

fitsum Wadu By fitsum Wadu 8 months ago
ኢትዮጵያ ቡና ፍሬዘር ካሳ እና ናትናኤል ናሴሮ ቅጣት ተጣለባቸው
የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድኅንን በሶስት ግብ ልዩነት አሸንፏል
በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ፈረሰኞቹ በኢትዮጵያ መድን ሽንፈት አስተናግደዋል !!
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከትንናት ወዲያ በፖርቹጋልና በአሜሪካ በተካሄዱ የግማሽ ማራቶን ውድድሮች አሸናፊ ሆነዋል።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?