By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አዳማ ከነማዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል።
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችአዳማ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከነማዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል።

Biruk Hanchacha
Biruk Hanchacha 3 years ago
Share
SHARE

 

በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እየተመሩ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾቻቸዉን ዉል እያደሱ የሚገኙት አዳማ ከነማዎች ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል።

በዚህም መሰረት ነሀሴ 10 እሮብ በአዳማ ራስ ሆቴል በመሰባሰብ በማግስቱ ነሀሴ 11 ሀሙስ ዝግጅታቸዉን እንደሚጀምሩ ለማወቅ ችለናል።

- ማሰታውቂያ -

አዳማ ከተማዎች እስካሁን ድረስ ዉላቸዉን ከጨረሱ ከ11 ተጫዋቾች ጋር የተለያዩ ሲሆን እንዲሁም አዳዲስ 7 ተጫዋቾችን ማስፈረም ሲችሉ 4 ታዳጊ ልጆችን ከተስፋ ቡድን ወደ ዋናዉ ቡድን ያሳደጉ ሲሆን የ 1 ተጫዋች ዉል አድሰዋል።

አዳማ ከተማዎች ዉሉን ካደሱለት ከ1 ተጫዋች በተጨማሪ የሌላ የ1 ተጫዋች ዉል ለማደስ በአሁን ወቅት በንግግር ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ችለናል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሲዳማ ቡናዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል።
Next Article ወላይታ ዲቻዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና በአቡበከር ናስር ሀትሪክ ሸገር ደርቢን በድል ተወጥቷል

ሚሊዮን ኃይሌ By ሚሊዮን ኃይሌ 5 years ago
የተቋረጠው የትግራይ ደርቢ ጨዋታ ውልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ እሚያደርጉት የሁለተኛ አጋማሽ ጨዋታ መቼ እንደማካሄድ ታውቋል።
ሀትሪክን ያንብቧት በጣም የሚወዷት እና ሁሌም የሚያነቧት ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ለገበያ ትቀርባለች።
“ሩዋንዳ ላይ አሰልጣኝ ፍሬው ጎል እንደማስቆጥር ደጋግሞ ይነግረኝ ነበር”ረድኤት አስረሳኸኝ
አስቻለው ታመነ ማረፊያው ታውቋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?