መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ዲቻዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል።
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወላይታ ዲቻዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል።

አጋራ
አጋራ

 

አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ሾመዉ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት የጦና ንቦች ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል።

 

በዚህም መሰረት ነሀሴ 10 እሮብ ጀምሮ በወላይታ ሶዶ ከተማ ቅድመ ዝግጅታቸዉን እንደሚጀምሩ ለማወቅ ችለናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...