አዳማ ከተማ

232 መጣጥፎች
አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአዳማ ከተማ ምክትል አሰልጣኝና የቡድኑ ሰርቪስ ቡድኑ ያረፈበት ሆቴል ባለመከፈሉ ድሬ ላይ ታገቱ

*..... ከአራት ሚሊዮን ብር ቀላይ ይጠበቅባቸዋል....   ""አሰልጣኙ ድሬዳዋ ያሉት ያለብንን ሂሳብ ለመክፈልና ለማወራረድ እንጂ ተይዘው አይደለም" አቶ አምበስ መገርሳ / የአዳማ ከተማ...

ሀምበሪቾ ድራሜሀዋሳ ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሀዋሳ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን ሲያሸንፍ ፤ በተጠባቂዉ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል !!

በትላንትናዉ ዕለት ጅማሮዉን ባደረገዉ የሀያ ሁለተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት አሸንፏል።...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲያሳካ ፤ አዳማ ከተማም ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል !!

በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቀን 10:00 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፏል ። የነብሮቹን የጨዋታ የበላይነት እያስመለከተ በጀመረዉ...

ሀምበሪቾ ድራሜሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በአዳማ ከተማ ሽንፈት ሲያስተናግዱ ፤ ሀድያ ሆሳዕና ሀምበሪቾ ዱራሜን ማሸነፍ ችሏል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት በተጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ገና በመባቻዉ በሙሴ ኪሮስ አማካኝነት ሙከራ አድርገው በግብ ዘቡ...

ሀምበሪቾ ድራሜባህርዳር ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ፤ አዳማ ከተማም ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !!

የጣና ሞገዶቹ ሶስቱ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች ባስቆጠሩት ግብ ተጋጣሚያቸዉን ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል ። ቀን 10 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና...

ሀምበሪቾ ድራሜአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቡናማዎቹ ከተከታታይ ሶስት ጨዋታ በኋላ አቻ ሲወጡ ፤ ኢትዮጵያ መድን አሁንም ባለማሸነፍ ጉዞዉ ቀጥሏል !!

በ15ተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ላይ ባለ ሜዳዉ ክለብ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን መርሐግብራቸዉን አድርገዉ...