ፍጻሜውን ሳያገኝ የቆየው የ2015 የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የደረጃና የፍጻሜ ጨዋታ የፊታችን ረቡዕ ይካሄዳል ተብሎ እየተጠበቀ ነው ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ ቅዱስ ጊዮርጊስና...
በ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቀን 7:00 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ መድንን በመለያ ምት 5ለ3 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የፍፃሜ...
17ተኛዉ የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬም ቀጥሎ ሲከናወን በአራተኛ ቀን ውሎዉ የአምናዉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ መድን ሽንፈት አስተናግዷል። በዕለቱ ብቸኛ በነበረዉ እና ቀን...
ከቀናት በፊት መስከረም 7 አንድ ብሎ መከናወን የጀመረዉ እና ለሚቀጥሉት ሰባት ያህል ቀናት በአበበ ብቂላ ስታዲየም የሚከናወነው 17ተኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬም...
*.... ሰባት ክለቦች ተሳታፊ ናቸው..... *...አዳማ ከተማና ሀድያ ሆሳዕና ተጋባዥ ክለቦች ናቸው.. ሰባት ክለቦች በሁለት ምድብ ተደልድለው የሚፋለሙበት የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ነገ...
አመታዊው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ /ሲቲ ካፕ/ የፊታችን ጳጉሜ 4/2015 እንዲጀመር የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ወሰነ። ከፌዴሬሽኑ በተገኘ መረጃ...
*... ሰባተኛ የሪከርድ ድላቸው ሆኗል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫን ለሰባተኛ ጊዜ መውሰዱን አረጋገጠ። ፈረሰኞቹ ለ16 ጊዜ የተካሄደውን...
16ኛው የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የፊታችን ቅዳሜ በድምቀት ይጀመራል። በኤልያና ሞል ዛሬ በወጣው የእዚሁ የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ላይም ውድድሩ በሁለት ምድብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident