By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጳጉሜ 4 እንዲጀመር ተወሰነ።
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
ዜናዎች ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጳጉሜ 4 እንዲጀመር ተወሰነ።

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
Share
SHARE

አመታዊው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ /ሲቲ ካፕ/ የፊታችን ጳጉሜ 4/2015 እንዲጀመር የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ወሰነ።

ከፌዴሬሽኑ በተገኘ መረጃ መሰረት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላቱ ዛሬ ባደረጉት ስብሰባ 17ኛው የከተማው ዋንጫ በዕለተ ቅዳሜ ጳጉሜ አራት እንዲጀመር ወስነዋል። የውድድሩ ቅድመ ዝግጅት አስቀድሞ የተጀመረ ሲሆን ከዚህ ቀደም ከተካሄዱ ውድድሮች የተሻለ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎች እየተከናወኑ መሂኑ ተገልጿል።

የዘንድሮው የሲቲ ካፕ ውድድር በስድስት ወይም በስምንት ክለቦች መሃል ይካሄዳል ተብሎም ይጠበቃል።

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ለረ/ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ አቀባበል አድርገዋል
Next Article ሲዳማ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
መከላከያዜናዎች

“መከላከያ ትልቅ ቡድን ነው፤ ወደ ፕሪምየር ሊጉም ዳግም በመመለሱ የማላውቀው አይነትም የደስታ ስሜት ነው እየተሰማኝ ያለው”በሀይሉ ግርማ /መከላከያ/

መሸሻ ወልዴ By መሸሻ ወልዴ 5 years ago
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ|በቀጥታ LIVESCORE|
የጨዋታ ዘገባ | የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በጋና አቻው ተረቷል
ኦኪኪ አፎላቢ ጅማ አባጅፋርን በይፋ መቀላቀሉ እርግጥ ሆኗል።
ኢትዮጵያ ቡና በሁለት አመት ውል አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?