By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ፈረሰኞቹ በኢትዮጵያ መድን ሽንፈት አስተናግደዋል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫኢትዮጵያ መድህን

በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ፈረሰኞቹ በኢትዮጵያ መድን ሽንፈት አስተናግደዋል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

17ተኛዉ የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬም ቀጥሎ ሲከናወን በአራተኛ ቀን ውሎዉ የአምናዉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ መድን ሽንፈት አስተናግዷል።

በዕለቱ ብቸኛ በነበረዉ እና ቀን 7:00 ሰዓት ላይ በተደረገዉ ተጠባቂ መርሐግብርም አምና ባደገበት አመት አስደናቂ ጊዜን ማሳለፍ የቻለዉ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ ቡድን ኢትዮጵያ መድን በቀኑ ጨዋታ ገና በዘጠነኛዉ ደቂቃ ላይ በአምበሉ ሀቢብ ከማል አማካኝነት መሪ መሆን ችሏል። ከግቧ መቆጠር በኋላም ወደ ጨዋታዉ ለመመለስ በቶሎ ጥረት ማድረግ የቻለዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአጥቂዉ ሀብታሙ ጉልላት አማካኝነት በ14ተኛዉ ደቂቃ ላይ የአቻነት ግብ ማስቆጠር ችሏል።

- ማሰታውቂያ -

በዚህ ሂደት የቀጠለዉ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታም የመጀመሪያዉ አጋማሽ ሊጠናቀቅ ሶስት ያህል ደቂቃዎች በቀሩበት ወቅትም ሀቢብ ከማል ሁለተኛ ጎል በማስቆጠር ክለቡን መሪ ማድረግ ችሏል። ከዕረፍት መልስ ሁለቱም ክለቦች በተመሳሳይ ተጨማሪ ግብ ለማስቆጠር እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበረ ሲሆን መደበኛዉ ዘጠና ደቂቃ ተጠናቆ በጭማሪ ደቂቃ ላይም ወገኔ ገዛኸኝ ለመድን ሶስተኛ ግብ አስቆጥሮ ጨዋታዉ በኢትዮጵያ መድን 3ለ1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የሶስተኛ ቀን ዉሎ ቡናማዎቹ ነጥብ ሲጋሩ ሀድያ ሆሳዕና ማሸነፍ ችሏል !!
Next Article ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግዜናዎችኢትዮ-ኤሌክትሪክ

ክፍሌ ቦልተና ማረፊያውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ አድርጓል !

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 5 years ago
ሀትሪክ በቀጠሮዋ ቀልድ አታውቅም
ነገም በሰአቷ ይጠብቋት…..
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ጋር የአጋርነት የውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ
​የ2019 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆነ
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ለከሰሱት ጠበቆችና ለአራቱ ከሳሾች ማስጠንቀቂያ ሰጠ….
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?