የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፊት መስመር አጥቂ የነበረው አቤል ማሙሽ ለባህር ዳር ከተማ ከግርማ ዲሳሳ እና ከ ወንድሜነህ ደረጄ ቀጥሎ ሶስተኛ ፈራሚ ሆኗል
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ተስፋ ከተጣለባቸው ወጣት ተጫዋቾች አንዱ የሆነው እና ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጎለት መካተት የቻለው በንግድ ባንክ ወደ ፕሪሚየር ሊግ መግባት ትልቅ አሻራ የነበረው እና የወቅቱ ሻምፕዮን አቤል ማሙሽ ባህር ዳር ከተማን ተቀላቅሏል።