በንግድ ባንክ የቆየው እና በቤንች ማጂ እንዲሁም ያለፉት አመታትን በወልቂጤ ከተማ ቤት ያሳለፈው ግዙፉ ግብ ጠባቂ ፋሪስ አላዊ የበረከት ደሙ ስብስብ ለሆነው አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ፊርማውን አኑሯል።
አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በፕሪሚየር ሊጉም ጥንካሬውን ለማስቀጠል የክለቡ ነባር ተጨዋቾችን ውል የማደስና አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደክለቡ የማቀላቀል ስራውን አጠናክሮ ቀጥሏል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account