*…. ቅዱስ ጊዮርጊስን ሊይዝ ተስማምቷል
ቅዱስ ጊዮርጊስን በተጨዋችነትና በአሰልጣኝነት የመራው ፋሲል ተካልኝ እንደገና ፈረሰኞችን ለሁለት አመት ለማሰልጠን ተስማማ።
ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ ፋሲል ተካልኝ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ያቀናውን አሰልጣኝ ዘሪሀን ሸንገታን ተክቶ ፈረሰኞቹን ለማሰልጠን መስማማቱ ታውቋል።
ምናልባትም ስምምነቱ በሰአታት ውስጥ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account