መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!

አጋራ
አጋራ

በሀላባ ከነማ 3 ዓመታትን ቆይታ ያደረገው ወጣቱ የቀኝ መስመር ተጫዋች ፀጋ ከድር ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት ተስማምቶ ቡድኑን ተቀላቅሏል።

ጳውሎስ ከንቲባ ለአዲስ ከተማ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋ ቡድን እና በመቻል ተስፋ ቡድን በግራ መስመር ተከላካይ ስፍራ ተጫውቷል ።
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...