ፍፁም አለሙ በባህር ዳር ከተማ ማልያ በፕሪሚየር ሊጉ ከደመቁ ተጫዋቾች አንዱ የነበረው ፍፁም አለሙ ዳግም ወደ ክለቡ የሚመልሰውን ፊርማ ዛሬ ፌደሬሽን በመገኘት ፈርሟል።
ፍፁም አለሙ በባህር ዳር ከተማ በተደጋጋሚ የቡድኑ ኮከብ ጎል አግቢ ሆኖ የጨረሰ ሲሆን በአማካይ ቦታ የያብስራን ቦታ ይሸፍናል ተብሎ ይጠበቃል ።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account