አትሌቲክስ

41 መጣጥፎች
አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

በፓሪስ ኦሎምፒክ የሚካፈለው የኢትዮጵያ የማራቶን ቡድን ይፋ ተደረገ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የማራቶን ወድድር ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ባለፉት ሁለት ኦሎምፒኮች ሳይሳተፍ የቀረው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ...

አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና ኢትዮ ቴሌኮም ተጣመሩ….

-- የጃንሜዳ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና እሁድ ይካሄዳል.. 41 ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ የፊታችን እሁድ በጃንሜዳ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የፌዴሬሽኑ አመራሮች...

አትሌቲክስዜናዎች

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አካውንት ታገደ

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ቢኒያም ምሩጽ ህጋዊ መስመሩን ባልጠበቀ መልኩ ያለኔ ፍቃድ ወጪ የተደረገበትን የፌዴሬሽኑን አካውንት ማሳገዳቸው ታውቋል። ፌዴሬሽኑ የሂሳብ አካወንቱ...

አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….

  👉....የጽ/ቤቱን ሃላፊዋንም ፌዴሬሽኑን ወክለው እንዳይሰሩ አግዷል... የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የፊታችን ቅዳሜ በቫይብስ ሆቴል የተጠራውን ጠቅላላ...

Toronto marathonአትሌቲክስዜናዎች

ኢትዮጵያዊቷ ቡዜ ድሪባ የቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን አሸናፊ ሆነች

በካናዳ ቶሮንቶ ለ22ኛ ግዜ በተካሄደው የቲ.ሲ.ኤስ ቶሮንቶ ዋተር ፍሮንት ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ቡዜ ድሪባ የሴቶቹ ውድድር አሸናፊ ስትሆን አዱኛ ታከለ በወንዶቹ ፉክክር ሁለተኛ ወጥቷል፡፡...

ቃለመጠይቅአትሌቲክስዜናዎች

የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ም/ል ሃላፊ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ቢኒያም ምሩጽን እንዲታገድ ሜድረጉ ቅሬታ ቀሰቀሰ

  👉 .....የአዲሰ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤም ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ ... 👉 "ባሳየነው ለውጥ አንደኛ ተብዬ መሸለም እንጂ እንዲህ መገፋትን አልጠበኩም በጣም...

አትሌቲክስዜናዎች

አትሌት ትዕግስት አሰፋ የሴቶች ማራቶን ክብረወሰንን ሰበረች

አትሌት ትዕግስት አሰፋ የ2023 የበርሊን ማራቶን 2:11:53 በመግባት የዓለም የሴቶች የማራቶን ክብረወሰንን በመስበር ጭምር አሸንፋለች ። አትሌቷ ያሻሻለችው ክብረወሰን ቀደም ብሎ ተመዝግቦ ከነበረው...

አትሌቲክስዜናዎች

ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ለረ/ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ አቀባበል አድርገዋል

በ2020 የቤጂንግ ኦሎምፒክ ወቅት የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን በቅድመ ዝግጅት ፤ በውድድር እና በድህረ ውድድር ወቅቶች ላይ አሳዛኝ ክስተቶችን አስተናግዶ ማለፉ ይታወሳል ። ብዙዎችም...