በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ከቅ/ጊዮርጊስ በመለያየት ፊርማውን ለፋሲል ከነማ ያኖረው አብዱልከሪም መሐመድ በአዲሱ ቡድን ቆይታው በአፍሪካ ክለቦች ቻምፒየንስ ሊግ ላይ ለሚሳተፈው ክለባቸው ጥሩ...
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እየተመሩ በተገባደደው የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ የቻሉት መከላከያዎች በዝዉዉር መስኮቱ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም እና የነባር ተጫዋቾቹን...
"በእኔና በኢትዮዽያ ቡና ጉዳይ ብቸኛው ተስፋ ቆራጭ እኔ ብቻ ነኝ" "ብሄራዊ ቡድን ያሰለጠኑትን አሰልጣኞች ጨምሮ ከካሳዬ አራጌና አሸናፊ በቀለ ውጪ ሃሳብ አላቸው ማለት...
ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲሱን አሰልጣኙን ሰርቪያዊው ዝላታንኮ ክራምፖቲችን መቅጠሩን ይፋ አድርጓል። ጠመንቻ ያዥ በሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖርት ማህበር ጽ/ቤት እየተሰጠ ባለው መግለጫ ላይ ባለፉት...
"ተወዳጅነትን ካተረፍኩበት ኢትዮጵያ ቡና መለየቴ ስሜቱ ከባድ ሆኖብኛል" "በሀድያ የተሳካ ጊዜን ለማሳለፍ ዝግጁ ነኝ" እያሱ ታምሩ /ሀድያ ሆሳዕና/ "በኢትዮጵያ ቡና ያለፉት ስድስት ዓመታት...
የዉድድር አመቱን በድሬዳዋ ከተማ ያሳለፈው ናሚቢያዊዉ አጥቂ ጁንያስ ናንጄቦ ሰበታ ከተማን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ የተለያዩ...
የተከላካይ አማካዩ ዓለምአንተ ካሳ ኢትዮጵያ ቡናን በመልቀቅ ወደ መከላከያ ማምራቱ ዕርግጥ ሆኖአል። በተገባደደው የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደግ የቻሉት...
*..ኡመድ ኡኩሪም ቀጣዩ ፈራሚ...? የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጅማ አባጅፋር ኮከቦችን መሰብሰቡንና የተሻለ ቡድን የመገንባት ጥረቱን ገፍቶበታል። በ2003 ኢትዮዽያ ቡናን ለዋንጫ ካበቁት ኮከቦች መሃል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident