አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኋላ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደስብስባቸዉ በመቀላቀል ዝግጅታቸውን በከማቸዉ ባህርዳር ከተማ ሲያደርጉ የቆዩት የጣና ሞገዶቹ በዛሬዉ ዕለት በአዲስ...
በ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዉድድር ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ ሲቀላቅሉ...
..የሰበሮምና ሞውሪንሆ ጥምረት.... ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የአንድ አመት ውል ቢኖረውም ክለቡ ብሩን መልሶ እንዲለቅ የወሰነበት ጌታነህ ከበደ ከሰበታ ከተማ ጋር ተስማምቷል። ከታማኝ ምንጭ...
የታችኞቹ ሊግስ..? የከፍተኛ ሊግና የአንደኛ ሊግ የደመወዝ ገደብ አለመነሳቱ አነጋጋሪ ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ካምፓኒ ከክለቦች ጋር በመነጋገር የነበረውን የ50 ሺህ ብር ገደብ...
የዝውውር መስኮቱን ከሌሎቹ ክለቦች ዘግይተው የተቀላቀሉት ክትፎዎቹ ሲጠበቅ የነበረውን ግብ ጠባቂ ሲልቭያን ጎቦሆን በይፋ አስፈርመዋል ። ዕድሜው 32 የሆነው እና ቁመቱ 1 ሜትር...
የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ሁለቱ የሊጉ ክለቦች ማለትም ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ በዛሬዉ ዕለት ከተለያዩ ክለቦች ከተሰባሰቡ ተጫዋቾች (ከስብስብ)...
በአሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ እየተመሩ በሀዋሳ ከተማ ታደሰ ኢንጆሪ ሆቴል መቀመጫቸዉን በማድረግ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ የሚገኙት ብርቱካናማዎቹ ግብ ጠባቂ ማስፈረማቸዉ ታዉቋል። አምና...
ሀረር ተወልዶ ባህርዳር ከተማ ማደጉን ይናገራል እንግዳችን ...ባህርዳር በሚገኘውና በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በሚሰለጥነው ጣና ባህርዳር የታዳጊ ፕሮጀክት ላይ ሀ ብሎ እግርኳስን ጀምሯል...በተጨዋችነት ዘመኑ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident