በርካታ አወዛጋቢ ክስተቶችን ያስተናገደው 43ኛው የሸገር ደርቢ በቅዱስ ጊዮርጊስ የ4 ለ 1 ድል ፍፃሜውን አግኝቷል ። ጨዋታው ምሽት 12 ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በመጀመሪያው ጨዋታ ሰበታ ከተማን ከመከላከያ አገናኝቶ በዮሀንስ ሳህሌ የሚመራው መከላከያ በአቤል ነጋሽ ብቸኛ ግብ...
ወልቂጤ ከተማን እና ፋሲል ከነማን ያገናኘዉ የሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል። በአፄዎቹ በኩል ባለፈዉ ሳምንት ሀድያ ሆሳዕናን በረቱበት...
ባህር ዳር ከተማ በጨዋታው መጠናቀቂያ ላይ በተቆጠረ ድንቅ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል ። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የሶስተኛ...
በጨዋታው በሁለቱም በኩል ተመጣጣኝ የሚባል የሜዳ ላይ ፉክክር የነበረ ሲሆን ወደ ግብ በመድረስ ግን ሲዳማ ቡናዎች የተሻሉ ነበሩ ። ለዚህም ፍሬው ሰለሞን በጨዋታው...
አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ቡድኑን እንዳይመራ ታገደ.... *... ክለቡ 70 ሚሊየን ብር ተመድቦለታል.. "ውሸት ነው አልደበደብኩትም..ከዚህ ውጪ የምነግርህ ነገር ግን የለም" አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር...
በሊጉ የሁለተኛ ሳምንት በሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ከከፍተኛ ሊጉ ያደጉትን አዲስ አበባ ከተማን እና አርባ ምንጭ ከተማን ያገናኘ ሲሆን ጨዋታውን አርባ ምንጭ ከተማዎች...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው የሀድያ ሆሳዕና ክለብ በ2013 የውድድር አመት ከተጫዋቾች ክፍያ ጋር በተያያዘ ብዙ ውዝግቦችን ማስተናገዱ ይታወሳል ። ከአምናው ስህተቱ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident