" ብዙ ገንዘብ ሳናወጣ ዘንድሮም ሻምፒዮን እንደምንሆን አረጋግጥላችኋለሁ" አቶ ንዋይ በየነ /የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ ጸሃፊ/ ራሱን በገቢ ለማጠናከር ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ያለው...
👉"ቅዱስ ጊዮርጊስን ሳይጠቅሙ እንጠቅማለን ብለው የሚያስቡ አንድም ነገር ለክለቡ ሳይሰሩ ስድባቸው ከምንም ነገር የበረታብን የፌስቡክ አርበኞች አሉ" 👉"የገጠመን ፈተናና ተግዳሮት ቢያሳዝነኝም ፈተናውን አልፈን...
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመራ ለአዲሱ የውድድር ዘመን እና ለሁለተኛዉ ዙር የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር...
ከቀናት በፊት ወደ ሲዳማ ቡና ለማምራት ከስምምነት ላይ መድረሱ ሲገለፅ የነበረዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡደን አምበል ሽመልስ በቀለ ወደ ሀገር ቤት ተመልሶ መቻልን መቀላቀቀሉ...
በአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ የሚሰለጥነዉ ፋሲል ከነማ ከመስመር ተከላካዩ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል። አምና በ2014 የውድድር አመት ክረምት ላይ ከጅማ አባጅፋር በሁለት አመት ውል...
በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመራ ለአዲሱ የውድድር አመት ዝግጅቱን በመቀመጫ ከተማዉ እያደረገ የሚገኘዉ ሀዋሳ ከተማ የቀድሞዉን የቅዱስ ጊዮርጊስ ግብ ጠባቂ ቻርልስ ሉክዋጎ ማስፈረሙ ታውቋል።...
ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ሲዳማ...
ላለፉት ሶስት ያህል አመታት በዕድሳት ላይ የሚገኘዉ አንጋፋው የአዲስአበባ ስታዲየም የዕድሳት ስራዉ ተጠናቆ ከወራት በኋላ ማለትም ከህዳር ጀምሮ የፕሪምየር ሊግ እና የብሔራዊ ቡድን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident