'' የቡድን ህብረታችን እና አንድነታችን ለዚህ ክብር አብቅቶናል '' '' በቀጣይ በሊጉ ጠንካራውን ሀምበሪቾ ዱራሜ ጠብቁ '' የሻምፒዮኖቹ ግብ ጠባቂ አስራት ሚሻሞ ትውልድ...
ጨዋታዉ በሁለቱም ቡድን በኩል ተመጣጣኝ በሆነ በፈጣን እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ገና ከጅምሩ ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ሲሞክሩ ነበር። ለአብነትም በወልቂጤ በኩል ጌታነህ ከበደ በቅጣት...
ጨዋታዉ ከወትሮዉ በበለጠ መልኩ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ መካሄድ የጀመረ ሲሆን ሲዳማ ቡናዎች በጨዋታው ጅማሬ ገና በ2ኛ ደቂቃ በደስታ ደሙ በኩል ባስቆጠሩት ጎል በጠዋቱ...
👉በአሰልጣኝ ሃይሉ ነጋሽ /ቲጋና/ ክስ ሲበየንበት 👉በሊጉም በሲዳማ ቡና ሽንፈት ገጥሞታል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ፋሲል ከነማ የቀድሞ አሰልጣኙ ሃይሉ ነጋሽ /ቲጋናን/...
የመጀመሪያዉ አጋማሽ በሁለቱም በኩል ጨዋታዉ በቀዝቃዛ እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ወላይታ ዲቻዎች እየተከላከሉ ከሜዳቸዉ በመልሶ ማጥቃት ወደፊት እየተጫወቱ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊሶች የግብ ክልል ለማምራት...
ባህርዳር ከነማዎች ከሊጉ መሪ ጋር ያላቸዉ የነጥብ ልዩነት የሰፋበት እንዲሁም ሀዲያ ሆሳዕናዎች ደረጃቸዉን ከፍ ያደረጉበት ጨዋታ በከቤራዎቹ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። የጨዋታዉ የመጀመሪያ ክፍለ...
በ25ኛዉ ሳምንት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ12:00 ሰአት ጀምሮ ጀምሮ በኢትዮጵያ ቡና እና በለገጣፎ ለገዳዲ መሀከል የተደረገዉ ጨዋታ በአንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቆ...
አርባምንጮች ከወራጅ ቀጠና ለመዉጣት አዳማ ከተማዎች በበኩላቸዉ ደረጃቸዉን ከፍ ለማድረግ ወደ ሜዳ የገቡበት ጨዋታ ካለምንም ጎል በአቻ ዉጤት ተጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች የማሸነፍ ወኔን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident