By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ ወልቂጤ ከተማን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናዉ ከፍ ያለበትን ዉጤት አስመዝግቧል።
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችድሬዳዋ ከተማወልቂጤ ከተማየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ ወልቂጤ ከተማን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናዉ ከፍ ያለበትን ዉጤት አስመዝግቧል።

Biruk Hanchacha
Biruk Hanchacha 3 years ago
Share
SHARE

ጨዋታዉ በሁለቱም ቡድን በኩል ተመጣጣኝ በሆነ በፈጣን እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ገና ከጅምሩ ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ሲሞክሩ ነበር።

ለአብነትም በወልቂጤ በኩል ጌታነህ ከበደ በቅጣት ምት የመታት ኳስ በግብ ጠባቂዉ ዳንኤል ተሾመ የተመለሰበት አጋጣሚ እና በድሬዎች በኩል በቢንያም ጌታቸዉ የተገኘ ለጎል የሚሆን ኳስ በግብ ጠባቂዉ ጀማል ጣሰዉ የተመለሰበት ተጠቃሽ ነዉ።

ጨዋታዉ ከእዛ በኋላ በሁለቱም ቡድኖች በኩል ቀዝቃዛ እንቅስቃሴ ሲስተዋልበት የነበረ ሲሆን በአንፃራዊነት የድሬዎች እንቅስቃሴ የተሻለ ነበር።

- ማሰታውቂያ -

በ38ኛዉ ደቂቃ እያሱ ለገሰ ለድሬዳዋዎች በግንባሩ ገጭቶ ባስቆጠራት ጎል ድሬዎች 1-0 በሆነ ዉጤት እየመሩ ወደ እረፍት አምርተዋል።

ከእረፍት መልስ ወልቂጤዎች ቅያሪ በማድረግ የኋላሸት ሰለሞንን ይዘዉ በመግባት ተጭነዉ ለመጫወት ቢሞክሩም በ53ኛዉ ደቂቃ ላይ የድሬዎች አማካይ ሱራፌል ጌታቸዉ ጎል አስቆጥሮባቸዉ ጨዋታው ወደ 2-0 አመራ።

ጨዋታዉ በ2-0 ዉጤት እስከ ጨዋታዉ መገባደጃ ድረስ ቢያመራም በ80ኛ ደቂቃ ላይ በወልቂጤዉ አጥቂ ጌታነህ ከበደ ላይ ጥፋት በመሰራቱ የተሰጠዉን የፍፁም ቅጣት ምት ኳስ እራሱ ጌታነህ ከበደ በመምታት ወደ ጎልነት ቀይሮ ጨዋታዉ 2-1 በሆነ ዉጤት ቀጥሏል።

ከጎሏ መቆጠር በኋላ በሁለቱም ቡድን በኩል የጎል ሙከራዎች ሳይስተዋሉ ጨዋታዉ በድሬዳዋ አሸናፊነት 2-1 በሆነ ዉጤት ተጠናቋል።

በዚህም መሰረት ድሬዳዋ ከተማ ይበልጥ ከወራጅ ቀጠና ከፍ በማለት ነጥቡን ወደ 33 በማድረስ 9ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማን በማሸነፍ ተከታታይ አራተኛ ድሉን አስመዝግቧል።
Next Article ” የቡድን ህብረታችን እና አንድነታችን ለዚህ ክብር አብቅቶናል ”አስራት ሚሻሞ /ሀምበሪቾ ዱራሜ/

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የዝውውር ዜናዎችዜናዎችጅማ አባጅፋርቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ጅማ አባጅፋር የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 5 years ago
የአዳማ ሲቲ ካፕ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሊበተን ነው:: ዳኞችና ኮሚሽነሮች ከመግለጫ እንዲቆጠቡ ታዟል!!
FIFA President Infantino insists “Women’s football is top priority”
ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፍንበት የዛሬው ድል በፖለቲካና በብዙ ነገር የታመሰችሁን ውዲቷን ሀገራችንን አንድ ያደረግንበት ቀን ናት” የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተከላካይ አስቻለው ታመነ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?