በአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛዉ እየተመራ የአምናውን ብቃቱን በዚህኛዉ የወድድር አመትም መድገም ያልቻለዉ እና በመጀመሪያዉ ዙር የሊጉ ጉዞም በ22 ነጥቦች 7ተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ የቻለዉ...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ወላይታ ዲቻን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል ። ተመጣጣኝ የሚባል የሚባል የጨዋታ ፉክክር ባስመለከተዉ እና በተቃራኒው በሙከራ ረገድ...
የስድስተኛው ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማ መካከል ተደርጎ በባህርዳር ከተማ የ2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል ። በጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ በኩል...
*.... ባህርዳር ከተማዎች ደግሞ ነገ ወደ ሀገር ቤት ይመለሳሉ .... በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግ እየሳተፈ የነበረውና በአል አህሊ በደርሶ መልስ 7ለ0 ተሸንፈው ወደ...
ባህርዳር ከተማ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ እየተሳተፈ ይገኛል....የታንዛኒያውን አዛም በደርሶ መልስ የረታው ባህርዳር ከተማ የቱኒዚያውን ክለብ አፍሪካን...
ለካፍ ኮንፌዴሬሽን ዉድድር ዛሬ ልምምዳቸዉን የሚጀምሩት የጣና ሞገዶቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸዉን ኮንትራት አራዝመዋል፤ ከቀናት በፊት ከበርካታ ክለቦች ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረዉ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ...
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች በቅደመ ማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠቀሙትን የቡድን ስብስብ ማስመዝገቢያ ቀነ ገደብ በዛሬው ዕለት ይጠናቀቃል ። የውድድሮቹ...
ባህርዳር ከተማ ጠንካራ ፍልሚያ በማድረግ ከ2014ቱ 12ኛ ደረጃ ዘንድሮ ከፍተኛ ለውጥ በማምጣት ከመልካም ጨዋታ ጋር በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው እየተመራ 2ኛ ደረጃ በመያዝ ለኮንፌዴሬሽን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident