ለካፍ ኮንፌዴሬሽን ዉድድር ዛሬ ልምምዳቸዉን የሚጀምሩት የጣና ሞገዶቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸዉን ኮንትራት አራዝመዋል፤ ከቀናት በፊት ከበርካታ ክለቦች ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረዉ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አለልኝ አዘነ ባህርዳር ከነማ ለተጨማሪ አመት የሚያቆየዉን ኮንትራት ፈርሟል።
ተጫዋቹ በጣና ሞገዶቹ ቤት ሁለት አመት የሚያቆየዉን ኮንትራት ፈርሟል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account