በዘንድሮ የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በመጨረሻ ሳምንት መቆየታቸውን ያረጋገጡት ባህርዳር ከተማወች በዛሬው እለት የሶስት ተጨዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቁ የሶስት ተጨዋቾች ውል ማራዘም ችለዋል ።...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሶስት ጨዋታዎች ዛሬ ከረፋድ እስከ ምሽት ድረስ ተደርገዋል። ከረፋድ 3:30 ጀምሮ በተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ከቀን 9:00 ጀምሮ ባህርዳር ከተማን ከፋሲል ከነማ ያገናኘው የደርቢ ጨዋታ ያለ ግብ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሐግብሮች አስቀድመው 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በመዘከር ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ የአዲስ አበባዎቹ ክለቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል። ከ9:00 ጀምሮ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገው ሁለቱም ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ ያለ ግብ ሲለያዩ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን አሸንፏል።...
በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር አዳማ ከተማ በስንታየሁ መንግስቱ ብቸኛ ግብ ባህርዳር ከተማን 1 - 0 አሸንፏል። በባህርዳር ከተማ በኩል ወልዋሎ አዲግራትን ከረታው ቡድን የመጀመሪያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident