By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጉበትን ዕድል ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስሀዋሳ ከተማባህርዳር ከተማመቻል

መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጉበትን ዕድል ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገው ሁለቱም ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል።

በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ በደረጃ ሰንጠረዡ 2ኛ እና 5ኛ ላይ የነበሩት መቻል እና ባህርዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል።

1 – 1 በተጠናቀቀው ጨዋታ አቤል ነጋሽ በ16ኛው ደቂቃ ላይ ከሳጥን ውጪ በግራ እግሩ አክሮ በመምታት ያስቆጠረው ድንቅ ግብ ጦሩን ለ23 ደቂቃዎች መሪ አድርጓል።

በ39ኛው ደቂቃ ላይ ግን ቸርነት ጉግሳ በግሩም ሁኔታ የመቻልን ተጫዋቾች ሸውዶ ከሳጥን ውጪ የመታው ኳስ ከመረቡ አርፎ የጣና ሞገዶቹን አቻ አድርጓል።

- ማሰታውቂያ -

በቀሪ የመጀመሪያ አጋማሽም ሆነ በሁለተኛው አጋማሽ ተጨማሪ ግብ ያላስተናገደው ጨዋታ ለሁለቱም አንድ አንድ ነጥብ አጋርቶ ተጠናቋል።

መቻል ከሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድኅን ጋር በነጥብ መስተካከል የሚችልበትን ዕድል ሳይጠቀምበት ቀርቷል። በተመሳሳይ ባህርዳር ከተማም በጨዋታው ድል ማድረግ ቢችል ከሊጉ መሪ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ አራት ማጥበብ ይችል ነበር።

በቀጣይ ሳምንት መርሐግብር መቻል ከሀዋሳ ከተማ ባህርዳር ከተማ ደግሞ ከኢትዮጵያ ቡና ይጫወታሉ።

በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማም በተመሳሳይ 1 – 1 ተለያይተዋል።

በጨዋታው 41ኛ ደቂቃ ላይ ፍፁም ጥላሁን ከበረከት ወልዴ የደረሰውን ኳስ ለቢንያም ፍቅሩ አቀብሎት ቢንያም ፍቅሩ ኳስና መረብን በማዋሀድ ቡድኑን መሪ አድርጓል።

የመጀመሪያው አጋማሽ መጠናቀቂያ በተቃረበበት ወቅት ግን አቤኔዘር ዮሐንስ ከርቀት አክርሮ የመታውን ኳስ በአስደናቂ ሁኔታ አስቆጥሮ ሐይቆቹን አቻ አድርጓል።

ውጤቱን ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥቡን 25 ሲያደርስ ሀዋሳ ከተማ በበኩሉ 12 ነጥብ ላይ መድረሽ ችሏል።

በ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ እንዲሁም ሀዋሳ ከተማ ከመቻል ይጫወታሉ።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ጋቶች ፓኖም በአዲሱ ክለቡ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል
Next Article ወልዋሎ አዲግራት ከድል ጋር ሲታረቅ ኤልፓ ከተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorized

ሽመልስ በቀለ ድንቅ ጎል በጭንቅላቱ አስቆጠሮ ክለቡን ታደገ!

hatricksport team By hatricksport team 9 years ago
የጥሎ ማለፍ ሩብ ፍፃሜ |ፋሲል ከተማ ከ ወልዲያ ከተማ በቀጥታ /LIVESCORE/
የታታሪው ፣ ተማኙና ተወዳጁ ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ የእውቅና አሰጣጥ መርሐ-ግብር ትላንትና ምሽት በሳፋየር አዲስ ሆቴል ተካሂዷል !!
የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡናዎች ተከታታይ ሁለተኛ ድላቸዉን አስመዝግበዋል !
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ ሽመልስ በቀለ ቅድመ ጨዋታ መግለጫ ሰጥተዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?