By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የአማራ ደርቢ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ የጦና ንቦቹ ፈረሰኞቹን ረተዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

የአማራ ደርቢ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ የጦና ንቦቹ ፈረሰኞቹን ረተዋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ከቀን 9:00 ጀምሮ ባህርዳር ከተማን ከፋሲል ከነማ ያገናኘው የደርቢ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል።

በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ ባህርዳር ከተማዎች የተሻለ የተንቀሳቀሱበት እና የግብ ዕድሎች በመፍጠርም የበላይ የሆኑበት ቢሆንም ጥረቶቻቸው ኳስና መረብን ማገናኘት የቻሉ አልነበሩም።

በሁለተኛው አጋማሽ ከቀዳሚው አጋማሽ ተሽለው የቀረቡት ፋሲል ከነማዎች የሜዳ ላይ እንቅስቃሴያቸው በሙከራዎች የታጀበ አልነበረም።

ለመጀመሪያ ጊዜ በቡድኑ የመጀመሪያ አሰላለፍ ተካቶ የተጫወተው ቢንያም ጌታቸው በ57ኛው ደቂቃ ላይ የግብ አካውንቱን መክፈት የሚችልበትን የፍፁም ቅጣት አግኝቶ ሳይጠቀምበት ቀርቷል።

- ማሰታውቂያ -

በርካታ የአቻ ውጤቶችን የሚያስመለከተን የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ዛሬ ለ12ኛ ጊዜ ሲደረግ 8ኛ የአቻ ውጤትንም አስመዝግቧል።

ውጤቱንም ተከትሎ ባህርዳር ከተማ ነጥቡን 30 በማድረስ ወደ 4ኛ ደረጃ ከፍ ሲል ፋሲል ከነማ በበኩሉ በ24 ነጥቦች በነበረበት 12ኛ ደረጃ ለመቆየት ተገዷል።

በ22ኛ ሳምንት መርሐግብር ባህርዳር ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና እንዲሁም ፋሲል ከነማ ከመቻል ይገናኛሉ።

የዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ደግሞ ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ ሲደረግ ወላይታ ድቻዎችን ለተከታታይ ደስታ ቅዱስ ጊዮርጊሶችን ደግሞ ለተከታታይ ብስጭት የዳረገ ውጤት አስመዝግቧል።

እምብዛም ጠንካራ የግብ ሙከራዎች ያልነበሩት ጨዋታው በ58ኛው ደቂቃ ላይ ብቸኛውን ግብ አስተናግዷል።

በተጠቀሰው ደቂቃ ላይ ቴዎድሮስ ታፈሰ ከቆመ ኳስ ያሻገረውን ኳስ አብነት ደምሴ በግንባር በመግጨት መረብ ላይ አሳርፎታል።

ወላይታ ድቻ ባሳለፍነው ሳምንትም ኢትዮጵያ መድንን በፀጋዬ አበራ ብቸኛ ግብ በተመሳሳይ 1 ለ 0 ማሸነፉ የሚታወስ ነው።

ቅዱስ ጊዮርጊስ በበኩሉ በሀድያ ሆሳዕና እና በባህርዳር ከተማ ከተሸነፈባቸው ጨዋታዎች በኋላ ሶስተኛ ተከታታይ የሊግ ሽንፈትን አስመዝግቧል።

ውጤቱን ተከትሎ ወላይታ ድቻ ነጥቡን 30 ያደረሰ ሶስተኛው ክለብ በመሆን የ5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በበኩሉ በነበረው 29 ነጥብ ወደ 7ኛ ደረጃ ዝቅ ብሏል።

በመጪው ዕሁድ በሚጀምረው የ22ኛ ሳምንት መርሐግብር ወላይታ ድቻ ከወልዋሎ አዲግራት እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከድሬዳዋ ከተማ ይጫወታሉ።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article አሊ ሱሌማን እና አህመድ ሁሴን ሀትሪክ በሰሩባቸው ጨዋታዎች ሐይቆቹ እና አዞዎቹ ጣፋጭ ድሎችን አሳክተዋል
Next Article ኢትዮጵያዊቷ ኮከብ በታንዛኒያ የመጀመሪያ ዋንጫዋን አሳካች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ባህርዳር ከተማLIVESCOREአዳማ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

አዳማ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

Mussie Girmay By Mussie Girmay 5 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !!
ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
​ወልድያ ከተማ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡
“ከፋሲል ከነማ ጋር ያሳካሁት የፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ መታሰቢነቱ ለእናቴ ይሁንልኝ” አሰልጣኝ ስዩም ከበደ /ፋሲል ከነማ/
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?