የቅዱስ ጊዮርጊስን ችግር ለመቅረፍ ያለመ በቀድሞው ተጫዋቾች የተሰየመ ማህበር በዛሬው ዕለት በይፋ ተመሠረተ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ስሙን ከፍ አድርጎ መቀመጥ የቻለው አንጋፋው...
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ካጋጠመው ውስጣዊ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የተቋቋመው የሽግግር ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የኮሚቴውን ሰብሳቢ እና ምክትል ሰብሳቢ መርጧል። በዚህም መሰረት...
... ከሳሹ ወገን ዛሬ ቦርዱ ሃላፊነቱን መልቀቁን በይፋ ማሳወቅ አለበት እያለ ነው .... *.... ሌላው ወገን የቦርዱ መልቀቅ በጠቅላላ ጉባኤ የሚወሰን እንጂ አሁን...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽነ ፕሬዚዳንት እና ሌሎች ይመለከተናል ያሉ አካላት ዛሬ ባደረጉት ስብሰባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እፎይ የሚልበት ውሳኔ ተወስኗል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ...
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን ሲረታ ሸገር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክም ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል። መቻልን ከወልዋሎ ያገናኘው ቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ ያለ ጎል የተደመደመ...
ፈረሰኞቹ ከሁለተኛ ተጫዋቻቸው ጋር መለያየታቸው ታውቋል። በአማካይ ስፍራ ላይ ከተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ጀምሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ መለያ ሲጫወት የነበረው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አፈወርቅ ሐይሉ...
በአዳማ የተደረጉ ጨዋታዎች በመሸነፍ ሲቋጩ የሀዋሳ ጨዋታዎች በበኩላቸው በአቻ ውጤት ተቋጭተዋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0 - 2 መቻል በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሜዳ...
ፈጣኑ አጥቂ ከአንጋፋው ክለብ ጋር ለመለያየት ከጫፍ ደርሷል። ከአቃቂ ቃሊቲ እግርኳስን ከጀመረው በኋላ በሐረር ሲቲ ፣ ደደቢት ፣ ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident