ሸገር ከተማ

46 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማመቐለ 70 እንደርታሸገር ከተማቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሽመልስ በቀለ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ሐይቆቹ ድል ሲቀናቸው ድሬዳዋ ከ ኤሌክትሪክ ፣ መቐለ ከ ሸገር በተመሳሳይ...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናሸገር ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና መሪነቱን አላስነካም ብሏል

ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲጎናፀፍ ሸገር ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። ሸገር ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወንበራቸው...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ወደ ሊጉ መሪነት ሲመለስ ሀድያ ሆሳዕናንም አሸንፏል

ሲዳማ ቡና በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች ሸገርን 2ለ0 በመርታት ወደ ሊጉ መሪነት ሲመለስ ሀድያ ሆሳዕና ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሀዋሳ ላይ አስመዝግቧል። ሀድያ ሆሳዕና...

ሸገር ከተማዜናዎች

ሸገር ሲቲ አሰልጣኞቹን አስጠነቀቀ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተጠበቀውን ያህል ውጤታማ አልሆነም በሚል የሸገር ሲቲ አመራሮች ለአሰልጣኞቹ ማሳሰቢያ ሰጠ። ሸገር ሲቲ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚሰለጥን ሲሆን በ11 ጨዋታ...

ሀዋሳ ከተማሸገር ከተማቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀዋሳ ተከታታይ ሁለተኛ ድልን ሲያሳካ ፈረሰኞቹ እና ሀምራዊ ለባሾቹ ነጥብ ተጋርተዋል

ሀዋሳ ከተማ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ሸገር ከተማ 1-2 ሀዋሳ ከተማ በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ኮከቦቹን ታዳጊዎቹን በይፋ አስፈርሟል

ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኘው ሸገር ከተማ በ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ብቃታቸውን ያሳዩ 3 ተጫዋቾችን በይፋ አስፈርሟል።...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን በሁለት አመት ውል የግሉ አድርጓል

በሴካፋ ከ17 አመት በታች የደመቁ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች የሊጉን ክለብ ተቀላቀሉ። ከሰዓታት በፊት እንደነገርናችሁ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል ቢኒያም አብርሃ...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱ ወጣቶች የሊጉን ክለብ ተቀላቀሉ

በሴካፋ ከ17 አመት በታች ላይ ጥሩ ጊዜን ያሳለፉ ተጫዋቾች በፕሪምየር ሊጉ ላይ እናያቸዋለን። ከሰሞኑ ታንዛኒያ ዩጋንዳን በመርታት ባሸነፈችበት የሴካፋ ከ17 አመት በታች ዋንጫ...