ለምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከ23 ዓመት በታች ውድድር በዛሬው እለት(ሐምሌ 7/2013) ወደ ባህር ዳር ለተጓዘው የኬኒያ ብሔራዊ ቡድን አቀባበል ተደረገለት። ቡድኑ ከቀኑ...
ኢትዮጵያ በ ምድብ ሁለት ከ ቡሩንዲ እና ኤርትራ ጋር ተደልድላለች ። ምድብ 1:- ዩጋንዳ ፣ ታንዛኒያ እና ዲሞክራቲክ ኮንጊ ምድብ 2:- ኢትዮጵያ ፣...
ከሀምሌ 10 ጀምሮ በባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ለሚጀምረዉ የሴካፋ ከ 23 ዓመት በታች ውድድር የምድብ ድልድል ዕጣ ዛሬ ከሰዓት እንደሚወጣ ይፋ ሆኗል። ሴካፋ...
በ ዛሬው ዕለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ቡድን ለሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች ጥሪ ማቅረቡ ለማወቅ ተችሏል ። የኢትዮጵያ ቡናው...
በባህር ዳር ከተማ ለሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት ውድድር በፌዴሬሽኑ የተቋቋመው የሴካፋ ብሔራዊ ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ ዛሬ ሐምሌ 1/11/2013 ዓ.ም...
ዛሬ ረፋድ 4 :00 ሰዓት ላይ በተደረገዉ ጨዋታ የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የኢትዮጵያ መድህንን በመድህን ሜዳ 2 ለ 1 በሆነ...
“ውሌን ገና አልጨረስኩም፤ አሁንም ከቡና ጋር ነኝ፤ ከቡድኑ ጋር የሚኖረኝ ትስስርም እድሜ ልኬንም ይመስለኛል፤ የቡናን ማሊያ አድርጌም የኳስ ጊዜዬን ባጠናቅቅም በጣም ደስ ይለኛል”፡፡...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዜዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ እንዳሉት ከሰኔ 26 ጀምሮ ሊደረግ መርሐግብር ወጥቶለት የነበረዉ ውድድር ሀምሌ 10 እንደሚጀምር ዘሬ እየሰጡት በሚገኘዉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident