በአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሀ-ግብር ኢትዮጵያ መድን እና ሸገር ከተማ የመጀመሪያ ድላቸውን ሲያሳኩ ሀዋሳ ከተማ ደግሞ ሦስተኛውን የዓመቱ ድሉን አስመዝግቧል። ሀድያ ሆሳዕና 1-2...
ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ የጭማሪ ደቂቃ ጎል መቐለ 70 እንደርታን 2ለ1 በመርታት ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል። ድሬዳዋ ከተማ 2-1 መቐለ 70 እንደርታ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም...
የመቐለ እና መቻል ጨዋታ 2ለ2 ሲጠናቀቅ የንግድ ባንክ እና ምድረገነት ሽረ ጨዋታ ግን ያለ ጎል ተቋጭቷል። መቐለ 70 እንደርታ 2-2 መቻል የዕለቱ ቀዳሚ...
በትግራይ ደርቢ የተገናኙት ሽረ ምድረገነት እና መቐለ 70 እንደርታ ያገረጉት መርሀግብር ሽረዎች በዳንኤል ዳርጌ ብቸኛ ጎል አሸናፊ ሆነዋል። ተመጣጣኝ እንቅስቃሴዎች የነበሩት ነገር ግን...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባለፈው የውድድር ዘመን በግሉ በ አዳማ ከተማ ስምንት ጎሎችን ማስቆጠር የቻለው ስንታየው ምንግስቱ ወደ መቐለ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል ። ከወላይታ...
አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ባሳለፍው ሳምንት ለመቅጠር ከስምምነት የደረሰው መቐለ 70 እንደርታ በ ዘንድሮ የውድድር ዘመን በ ሶሎዳ አድዋ ጥሩ እንቅስቃሴ ማደረግ የቻለውን የመስመር...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማንሳት የቻሉት መቀሌዎች በዘንድሮ የውድድር ዘመን በመጀመሪያ ዙር ሱሁል ሽረን ማሰልጠን የቻለውን ጌታቸው ዳዊት አሰልጣኝ አድርገው ሾመዋል
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቀለ 70 እንደርታ አራተኛው ወራጅ ክለብ ሆኗል። ወልዋሎ አዲግራት ስሁል ሽረና አዳማ ከተማ ቀድመው የወረዱ ሲሆን መቀለ 70 እንደርታ በኢትዮ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident