አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ባሳለፍው ሳምንት ለመቅጠር ከስምምነት የደረሰው መቐለ 70
እንደርታ በ ዘንድሮ የውድድር ዘመን በ ሶሎዳ አድዋ ጥሩ እንቅስቃሴ ማደረግ የቻለውን የመስመር አጥቂ መሀሪ አመሃን ለማስፈረም መስማማት ችሏል
መሀሪ የሱሉሉታ ክ/ከተማ ከ አንደኛ ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ ሲቀላቀል በቡድኑ ግልጋሎት መስጠት ችሏል

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account