መነሻ ገጽ አርባምንጭ ከተማ አዞዎቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ሲስማሙ የ ተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል !!
አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አዞዎቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ሲስማሙ የ ተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል !!

አጋራ
አጋራ

በዘንድሮ የውድድር ዘመን በተለይም በሁለተኛ ዙር ሀዋሳ ከተማ ጥሩ ሲቀሳቀስ የነበረው የቀድሞ አርባምንጭ ከተማ : ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ ግልጋሎት መስጠት የቻለው ፂሆን መርድ ወደ ቤቱ ለመመለስ ከስምምነት ደረሰ

በተጨማሪም የ ቡድኑ አንበል የሆነው አበበ ጥላሁን ከ ቡድኑ ጋር ለመቀጠል ከስምምነት ደርሷል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...