መቻል በእጁ የገባውን ነጥብ ለወላይታ ድቻ አሳልፎ ሲሰጥ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ባህርዳር እና አዳማ ከተማም ሦስት ነጥቦችን አግኝተዋል። ወላይታ ድቻ 4-3...
አዲስ አበባ እና አዳማ ላይ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ሁለት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ቀሪዎቹ ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ነገሌ አርሲ 1-1 ወላይታ ድቻ ወላይታ ድቻዎች...
ፋሲል የመጀመሪያ ሽንፈቱን በኢትዮጵያ ቡና ሲያስተናግድ የጣና ሞገዶቹ እና መድን ድል አድርገዋል። መቻል 1-2 ባህርዳር ከተማ የጣናውን ሞገድ ከ ጦሩ ያገናኘው የሳምንቱ የሁለተኛ...
ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲጎናፀፍ ሸገር ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። ሸገር ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወንበራቸው...
ሲዳማ ቡና በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች ሸገርን 2ለ0 በመርታት ወደ ሊጉ መሪነት ሲመለስ ሀድያ ሆሳዕና ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሀዋሳ ላይ አስመዝግቧል። ሀድያ ሆሳዕና...
በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ሁለቱን አሰልጣኝ ያሰናበቱ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ በመቐለ አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ሀድያ ሆሳዕናም ድል አድርጓል። አርባምንጭ ከተማ 0-2 መቐለ 70...
የአዳማ ቆይታውን በሁለት መርሀግብር ዛሬ የጀመረው የሊጉ መርሀግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀድያ ሆሳዕናን በድል አስጀምሯል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-1 አርባምንጭ ከተማ የአዳማ...
በተመሳሳይ አንድ አንድ ጎል የተቆጠረባቸው ሦስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ምድረ ገነት ሽረ 1-0 ሀዋሳ ከተማ ከቀትር መልስ የአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው የምድረ ገነት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident