በ3ተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ የተገናኙት ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ ያለግብ አቻ ተለያዩ። አፄዎቹ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር አቻ ከተለየየው ስብስብ ብሩክ...
ግዙፉ የተከላካይ አማካይ ጋቶች ፓኖም ከፋሲል ከነማ ጋር በመለያየት ወደ ኢትዮጵያ መድኅን አምርቷል። የወቅቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ጋቶች ፓኖም በፋሲል ከነማ...
በሁለተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመክፈቻ ጨዋታ የተገናቹት ፋሲል ከነማ እና መቐለ 70 እንደርታ አቻ ተለያዩ። ፋሲል ከነማዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፈው ቡድን ምንም ቅያሪ...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ዲቻ መርሐግብራቸዉን ያለ ግብ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ያህል ደቂቃዎች በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ...
ሊጠናቀቅ የሶስት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ በቀረዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን ማሸነፍ ችሏል። በኢንተርናሽናል ዋና...
የቀድሞው የፋሲል ከነማ ተጫዋች ሱራፌል ዳኛቸው በይፋ የአሜሪካው ክለብ ሎደን ዩናይትድ ተጫዋች በመሆን ፊርማውን ማኖሩን ክለቡ ይፋ አድርጓል። ክለቡ ይፋ እንዳደረገው መረጃ ከሆነም...
በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ፋሲል ከነማን በማሸነፍ የሊጉን መሪነታቸዉን አጠናክረዋል። በዋና ዳኛ ሔኖክ አበበ ፊሽካ ቀን ዘጠኝ...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ25ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ዲቻን 5ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident