ዲ ኤስ ቲቪ

8 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲ ኤስ ቲቪ

ዲኤስቲቪ ቀጣይ 32 ጨዋታዎችን አያስተላልፍም ተባለ

*....ዲ ኤስ ቲቪ 60 ጨዋታዎችን ለማስተላለፍ ተዋውሎ እስካሁን 148 ጨዋታዎችን አሳይቷል በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ25-28ኛ ሳምንት ድረስ የሚካሄዱ 32 ጨዋታዎች የዲኤስቲቪ የቀጥታ ስርጭት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲ ኤስ ቲቪ

የSuper sport ልዩ የመክፈቻ እና የአቦል ቲቪ አንደኛ አመት ክብረ በዓል በዛሬው ዕለት ተካሂዷል !!

'' በሚቀጥሉት አመታት በሚኖሩን ስምምነቶች ዲኤስቲቪን ወደ 100 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ መጠየቃችን አይቀርም '' የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ.ማ ዋና ፀሀፊ አቶ ክፍሌ...

ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችዲ ኤስ ቲቪ

የ ዲ ኤስ ቲቪ የቡድን አባላት ተሸነፉ

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በተለያዩ ከተሞች መካሄዱን አስመልክቶ የ ዲ ኤስ ቲቪ የቡድን አባላት በተለያዩ ጊዜያት ጨዋታቸውን እንደሚያካሂዱ ይታወቃል ። ይህንንም ተከትሎ...

ሊግ ካምፓኒዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲ ኤስ ቲቪ

LIVE | የ ዲኤስቲቪ እና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር ስምምነት !

በአሁን ሰዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር እና ዲ ኤስ ቲቪ መካከል ይፋዊ ስምምነትን አስመልክቶ መግለጫ እየተሰጠ ይገኛል ። የዝግጅቱን...

ሊግ ካምፓኒዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲ ኤስ ቲቪ

ሊግ ካምፓኒና ዲ ኤስ ቲቪ የፊታችን አርብ ይፈራረማሉ!

  ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ ዲ ኤስ ቲቪና የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ካምፓኒ የውል ስምምነታቸውን የፊታችን አርብ በሸራተን አዲስ ይፈራረማሉ፡፡ አርብ ከቀኑ 11.30 የሚካሄደው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲ ኤስ ቲቪ

ዲኤስ ቲቪ ከፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ጋር መከረ

ሊግ ካምፓኒው የዲኤስ ቲቪ ምላሽን እየጠበቀ ነው የኢትዮጵያ ፕሪማየር ሊግን ለቀጣዮቹ 5 አመታት ስፖንሰር ያደረገው ትልቁ የሚዲያ ተቋም ዲ.ኤስ.ቲቪ 16ቱም የሊጉ ክለቦች የህዝብ...

ሊግ ካምፓኒዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲ ኤስ ቲቪ

የዲ ኤስ ቲቪው የስፖንሰር ሺፕ ዋጋ 22.5 ሚሊዮን ዶላር ወይስ 68 ሚሊዮን ዶላር

የዲ ኤስ ቲቪው የስፖንሰር ሺፕ ዋጋ 22.5 ሚሊዮን ዶላር ወይስ 68 ሚሊዮን ዶላር “22.5 ሚሊዮን ዶላር እንጂ 68 ሚሊዮን ዶላር ነው የሚለው ስህተት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲ ኤስ ቲቪድሬዳዋ ከተማ

“ዲ.ኤስ.ቲቪ ፕሪምየር ሊጋችንን ሊያስተላልፍ መሆኑ ብዙ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች እንዲኖረን ያደርጋል” ኤልያስ ማሞ /ድሬዳዋ ከተማ/

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሁን ላይ ለድሬዳዋ ከተማ ለመጫወት ቢችልም ከዛ በፊት በነበረው የተጨዋችነት ዘመን ቆይታው ላሳደገው ክለብ ቅ/ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ኢትዮጵያ ቡናና...