ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ በሀያኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ኢትዮ ኤሌትሪክን በመርታት ወደ ድል ተመልሰዉ የነበሩት አዳማ ከተማዎች ምሽት ላይ በተደረገዉ የ21ኛዉ ሳምንት...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ለገጣፎ ለገዳዲን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ግብ ሳይቆጠርበት 0 - 0 ተጠናቋል ። በጨዋታው በለገጣፎ ለገዳዲ...
በሊጉ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸንፏል ። በድሬዳዋ ከተማ በኩል በ19ኛው ሳምንት በባህርዳር ከተማ በተረቱበት ጨዋታ ከነበረው የመጀመሪያ አሰላለፍ...
በአስራ አምስት ነጥቦች እና ሰባት ደረጃዎች ተበላልጠው አንደኛ እና ሰባተኛ ደረጃ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ባደረጉት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ...
በሀያኛው ሳምት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ የአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው ቡድን ባህርዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲ 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ዘንድሮ ሁነኛ የዋንጫ...
በአምስት ነጥቦች እና አምስት ደረጃዎች ተበላልጠው አስራ ሁለተኛ እና ሰባተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዉ የ20ኛዉን የመጀመሪያ ጨዋታ የከወኑት አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና...
በዕለተ ፋሲካ በተደረገዉ የአስራ ዘጠነኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊጉ የመጨረሻ መርሐግብር የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቡድን ፋሲል ከተማ መቻልን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
በአስራ ሶስት ነጥቦች እና በስምንት ደረጃዎች ተበላልጠዉ ሶስተኛ እና አስራ አንደኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን ኢትዮጵያ መድን እና ወላይታ ዲቻ ያገናኘዉ የዕለቱ የመጀመሪያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident