የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ   ራሳቸውን ከሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኝነት አገለሉ…

....ሁለተኛው አሰልጣኝ ሆነዋል የሀድያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ  በቤተሰባቸውና በግል ህይወታቸው ምክንያት ከክለቡ ሃላፊነታቸው ራሳቸውን ማግለላቸው ተሰማ። አሰልጣኙ  ባቀረቡት ምክንያት ከህዳር 1/2016 ጀምሮ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አገደ…

ሲዳማ ቡና  ቴክኒካል ሪፖርት እንዲያቀርቡ ለአሰልጣኞቹ የሰጠው መመሪያ ባለመከበሩ ዋና አሰልጣኙን ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አሰልጣኝ አረጋዊ ዘለለውን   አግዷል። ከክለቡ ታማኘ ምንጭ በተገኘ መረጃ ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስና  ዊነር ቤቲንግ  በከፍተኛ የስፖንሰርሺፕ በታጀበ ክፍያ ተጣመሩ…

"በደንብና በመመሪያ ስለሚሰራ የጥቅም ግጭት ይከሰታል ብዬ አልሰጋም" አቶ ዳዊት ውብሸት /የቅ/ጊዮርጊስ የስፖርት ማህበር  የቦርድ አባል/ " እኛ በር ሆነን ሌሎች ቤቲንግ ላይ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” አምናና ካቻምና ገጥሞን እንደነበረው የፋይናንስ ክፍተት ዘንድሮ ግን አንቸገርም” አቶ ዳዊት ውብሸት / የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖርት ማህበር የቦርድ አባል/

"ቡደናችንን ከለቀቁት አንጻር የሳሳ ይመስላል አትጠራጠሩ ድሉ ግን የኛ ነው" " አምናና ካቻምና ገጥሞን እንደነበረው የፋይናንስ ክፍተት ዘንድሮ ግን አንቸገርም" አቶ ዳዊት ውብሸት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀዋሳ ከተማ ቅጣት ተላለፈበት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ቅዳሜ ጥቅምት 24 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የዋሊያዎቹ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች 180 ሺህ ዶላር ተሸጡ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በቀጣይ የሚደረጉ ተከታታይ የአለም ዋንጫ አምስት የማጣሪያ ጨዋታዎች በሞሮኮ እንደሚካሄድ አስታወቀ። የፌዴሬሽኑ ፕሬዜዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከሞሮኮ አቻቸው ጋር ባደረጉት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ጥቅምት 18 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን...

ሻሸመኔ ከተማቃለመጠይቅዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

”ከ15 ዓመት በኋላ በሊጉ ለሻሸመኔ ከተማ የመጀመሪያ ጎል ያስቀጠርኩ ታሪካዊ ተጫዋች በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል” ያሬድ ዳዊት/የሻሸመኔ ከተማ ተጫዋች/

”በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዛማሌክ ላይ ያስቀጠርኩት ጎል በህይወቴ ትልቁን የስኬት ደረጃ ይዟል” ”ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ሆነህ የብሄራዊ ቡድን ማለያ ከመልበስ በላይ የሚያስደስት ነገር የለም”...