የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማሻሸመኔ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን ሲያሸንፍ ፤ ወልቂጤ ከተማም ከሰባት ተከታታይ ሳምንታት በኋላ ነጥብ ማግኘት ችሏል !!

ሊጠናቀቅ የሶስት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ በቀረዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን ማሸነፍ ችሏል። በኢንተርናሽናል ዋና...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኔ 10 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...

ሀዲያ ሆሳዕናሻሸመኔ ከተማኢትዮጵያ መድህንወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በ27ተኛዉ ሳምንት የሊጉ የመዝጊያ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ እና ኢትዮጵያ መድን ማሸነፍ ችለዋል !!

ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የወላይታ ዲቻ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ የጦና ንቦቹ ከመመራት ተነስተዉ ተጋጣሚያቸዉን ማሸነፍ ችለዋል። በፈጣን የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ እና...

መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የመቻል 80ኛ አመት ክብረ በዓል በያዝነው የሰኔ ወር እንደሚከበር ይፋ ሆነ

"የዳኝነት ስህተት በእግርኳሱ የሚያጋጥም ነው መነጋገሪያ ማድረግም አይገባም" ሜጀር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደ ኪዳን "ትልልቅ ሰዎች ያሉበት ጠንካራ ስራ የሚሰራበት እንዴት የኢትዮጵያ ስፖርት ይደግ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” የተጨዋቾች ደመወዝ አለመክፈል የሆቴል ክፍያ አለመፈጸምና ሰርቪሳቸውን ማስያዝ የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ችግር ነው” አቶ ክፍሌ ሰይፈ /የአክሲዮን ማህበሩ ዋና ስራ አስኪያጅ/

አዲሱ የክለቦች የክፍያ ስርዓትን በተመለከተ በካፒታል ሆቴል ለስፖርት ጋዜጠኞች ማብራሪያና ነግንዛቤ ማስጨበጪያ እየተካሄደ ነው። በዚህ መርሃግብር መክፈቻ ላይ ማብራሪያ የሰጡት አቶ ክፍሌ እንደተናገሩት...

አዲሰ አበባ ስታዲየምዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢት.ፕሪሚየር ሊግን ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ የከተማ አስተዳደሩ ይፋዊ ፍቃድ እየተጠበቀ ነው ተባለ …..

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ27-30ኛ ሳምንት 32 ጨዋታዎችን በአዲስ አበባ ስታዲየም ለማካሄድ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍቃድ እየተጠበቀ መሆኑ ተነገረ ። ከፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ስድስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ግንቦት 19 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አቶ አብነት ገ/መስቀል ከእስር ተለቀቁ

ባለፉት ወራቶች በእስር ላይ የነነበሩት የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ ፕሬዝዳንት አቶ አብነት ገ/መስቀል ከእስር ተለቀቁ። አቶ አብነት በህመም ምክንያት ክሱ እንዲቋረጥ ያቀረቡትን ጥያቄ የተቀበለው...