የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሲደረጉ በፀሎት ልዑልሰገድ ፣ አዳነ ግርማ እና ሳምሶን ሙሉጌታ በዲሲፕሊን ኮሚቴው እንዲቀረቡ ጥሪ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ይፋ ሲደረጉ በርከት ያሉ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል። በተጫዋቾች ባሳለፍነው ዕሁድ ምሽት በተደረገው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ቡናን ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል። ከቀን 10:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች መካከል ተጠባቂ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ የ3 - 2...
የፋሲል ከነማው የፊት መስመር ተጫዋች አማኑኤል ገብረሚካኤል ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ካራቀው ጉዳት አገግሞ ወደ ጨዋታ ለመመለስ መቃረቡ ተዘግቧል። ክለቡ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ይፋ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች በኋላ በዛሬው ዕለት በአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲመለስ ፤ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 2 - 1 የረታ ሲሆን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች መልስ በዛሬው ዕለት በአራተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታዎች ወደ ውድድር ይመለሳል። በድሬዳዋ ስታዲየም በሚቀጥለው የሊጉ ውድድር የግርማ ታደሰው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ምክንያት ከተቋረጠ በኋላ በመጪው ቅዳሜ በአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይመለሳል። በሳምንቱ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ዕሁድ የሚደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident