ነገ በስድስተኛ ሳምንቱ የሚመለሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የሚመሩ ዳኞች የጥቅማጥቅም ጥያቄያችን መልስ ሊያገኝ ይገባል ሲሉ ተደምጠዋል። የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለአምስት ሳምንታት ሲደረግ...
በያዝነው የውድድር ዘመን ወላይታ ድቻን የሚመራው ሦስተኛው አሰልጣኝ ታውቋል። ሀያ ቡድኖችን በሚያሳትፈው የ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች አራቱን ተሸንፎ...
አላስፈላጊ ካርዶች እና መሻሻል የሚገባው የተጫዋቾች የዲሲፕሊን ግድፈት ...! ተስፋን የሰነቁ ወጣት ተጫዋቾች እና አዳዲስ ፊቶች...! ካለፈው አመት መማር ያልቻሉ እና ኮስተር ብለው...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ይሁን እንዳሻው (አርባምንጭ ከተማ) ቅዳሜ ጥቅምት 29 2018 ዓ.ም, ክለቡ ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረገው የ5ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ...
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የዛሬ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 መቻልን ደግሞ ከፋሲል ከነማ ያለ ጎል ለያይቷል። ሀዋሳ ከተማን ከ ኢትዮጵያ ንግድ...
በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ አዲስ አበባ የመጨረሻ ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን ኢትዮጵያ ቡናን ከ አዳማ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ አዳማ ከተማ በ 56 ደቂቃ...
ሸገር ከተማን ከገጠመበት ስብስብ አምስት ተጨዋቾች መቀየር የቻሉት ፈረሰኛዎቹ የጣና ሞገዶቹን ሶስት ለ አንድ አሸነፉ ባህር ዳር ከተማ 1-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታው በጀመረ...
ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ በተመሳሳይ 2ለ1 በሆነ ውጤት ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል። ምድረገነት ሽረ 1-2 ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡናዎች ጥሩ አጀማመር ባደረጉበት የመጀመሪያዎቹ አስር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident