አሰልጣኝ በረከት ደሙን ያሰናበቱት አዞዎቹ አበባው ቡጣቆን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሾመዋል አርባ ምንጭ ከተማ ክለቡ በውጤት ማጣትና በደካማ አቋም ላይ መገኘቱን ተከትሎ ስር የሰደደ...
አሰልጣኝ በረከት ደሙ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ሲለያዩ የቀድሞው አንጋፋ ተከላካይ ቡድኑን ተቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረጉ ከሚገኙ ቡድኖች መካከል...
የአዳማ ቆይታውን በሁለት መርሀግብር ዛሬ የጀመረው የሊጉ መርሀግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀድያ ሆሳዕናን በድል አስጀምሯል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-1 አርባምንጭ ከተማ የአዳማ...
ወቅታዊውን የኑሮ ሁኔታ ታሳቢ ያላደረገ ነው በሚል የፕሪሚየር ሊጉ ዳኞችያነሱት ቅሬታ ምላሽ ማግኘቱ ተሰምቷል። *.... ፊፋ የኢንተርናሽናል ዳኞችን ዝርዝር አሳውቋል። የሊጉ ዳኖች ሲያጫውቱ...
ባህርዳር ከተማ እና ምድረ ገነት ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ...
ዘንድሮ 90ኛ አመቱን እያከበረ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስምምነት የፈጸመው ሀይል ሰጪ እና በማዕድን የበለጸገ መጠጥ አቅራቢ ከሆነው ላይት ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጋር...
ቅዱስ ጊዮርጊስን እስከ ተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ድረስ ያገለገለው አማካይ ለፊፋ ያቀረበው ክስ ክለቡ ላይ እግድ እንዲጣል አድርጓል። ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በፕሪምየር ሊጉ ማገልገል...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1.ካሌብ አማንክዋሀ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ): ቅዳሜ ኅዳር 27 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ9ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident